Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የሰርጥ አድራሻ: @wetaderlifeoffishly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.99K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው ከተለያዩ ታማኝ ሚድያዎች የሚሰሙ
የሀገር መከላከያ እና
የፌደራል ፖሊስን
የሚመለከቱ ዜናዎች ያገኙበታል በተጨማሪም የወታደር Life መዘናኛዎችን ልዩ ልዩ የወታደር ጀብዶች እና ታሪኮች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው
https://t.me/wetaderLifeOffishly

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-05 10:29:19 "ብዙ ሴቶች ብልቱ ትልቅ እና sex ላይ ሀይለኛ የሆነ ወንድን ለትዳር ይመኛሉ'
በተቃራኒው ደግሞ ብልቱ ትንሽ እና sex እማይችል ወንድ ለትዳር የማይሆን እና መውለድ
አይችሉም ብለው ያስባሉ"
ይላል ጣሊያናዊው ተመራማሪ "rodolf halod" ጥናት
ለዚህ ሁሉ ችግር ግን መፍትሄ አለው
# አስደሳች ዜና ለወንዶች እና sex ላይ ደካማ ባል ላላችሁ ሴቶች
በተለይ ወሲብ በማድረግ ግዜ ያለመመጣጠን ችግር ላለባችሁ ባለትዳሮች ችግራችሁን
ሙሉ በሙሉ የሚፈቱ መድሀኒቶችን አቅርበንላችኋል ።
Vimax ,
Max man criam የተባሉ መዳኒቶችን አስመጥተን በማከፋፈል ላይ እንገኛለን።
ስለሆነም
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እየጨረሱ ከተቸገሩ
መፍትሔ አለን.....
ይደውሉልን +251992484672
በብዛት ለሚወስዱ ደምበኞቻችን ልዬ ቅናሽ እናደርጋለን።
VIMAX made in ''Canada"
በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የቀረበ 60 እንክብል
100% ከእፅዋት ብቻ የተቀመሙ በመሆናቸው ከጎንእዮሽ ችግሮች ነፃ የሆኑ ከማንኛውም
መዳኒት ጋር ቢወሰዱ ችግር እማያመጡ ማለትም የደም ግፊት መዳኒትን ጨምሮ ።
@ #VIMAX
@ #maxman
አሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
ከነፃ ትራንስፖርት ጋር( free delivery)
ከጥቅሞቹ በጥቃቱ
1.የስንፈተ ወሲብን በዘላቂነት ለማስወገድ
2.የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር (ከ2-4 enche) (የብልትን ውፍረትና ቁመት
በወላቂ ሁኔታ ይጨምራል )
3.በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
4.ብልት ዉጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆም ማድረግ
5.ግንኙነት ከጨረሱ ቡሀላም የማቃጠል/የመለብለብ/ ስሜትን ሙሉ ለሙሉ ያስወግዳል።
በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የተመረቱ ።
ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናቀርባለን።
በክልል ከተሞች በ posta (Ems) ፈጣን መልክት እንልካለን ።
E.m.b ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ትሬዲንግ
for more info CALL US
0992484672
ይደውሉል 0992484672
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Herbal_treatment_end_marketing
494 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 21:58:08
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክትን መረቁ!!

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክትን መርቀው ስራ አስጀመሩ።

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመረቀው የመኪና ማቆሚያ 1 ነጥብ 2 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን አውቶቡሶችን ጨምሮ በአጠቃላይ ከ1 ሺሕ 20 በላይ ተሸከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል፡፡ የመኪና ማቆሚያው የመሬት ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀም ወደ ታች እስከ G-4 ደረጃ ድረስ ተቆፍሮ ለመኪና ማቆሚያ ሥፍራ የለማ ሲሆን በተጨማሪም ወደ ላይ ባለ አራት ወለል ሕንፃ ያለው ነው።

እንዲሁም 105 ሜትር ርዝመት፤ ስምንት ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር ጥልቀት ያለው ከመሆኑም ባሻገር ወደ አንድነት ፓርክ መግቢያና መውጫ የሚሆን ውብና ዘመናዊ መተላለፊያ ያለው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው፡፡ ዛሬ ለአገልግሎት በይፋ የተከፈተው አንድነት የመኪና ማቆሚያ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥና ታሪካዊ ገፅታውን ሳይለቅ ለትውልድ እንዲተላለፍ ሆኖ የተሰራ ነው ተብሏል፡፡

የመኪና ማቆሚያ ሕንጻው ከመስቀል አደባባይ አንስቶ እስከ አብርሆት ቤተ መጽሀፍት ላሉት የብሔራዊ ቤተመንግሥት፣ ሳይንስ ሙዝየም፣ ወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ አንድ፣ ወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ ሁለት እና ለሌሎችም መሰል ሰው ተኮር ልማት መዳረሻዎች የጉብኘት ቀለበት አንድ ማዕከል ሆኖ እንደሚያገለግል ተገልጿል፡፡ በመርኃ ግብሩ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የፌደራልና የክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።

@EthioipaNews
564 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 19:40:09 በዩክሬን ድንበር የተደረደሩ የሩስያ የጦር አውሮፕላኖች ምን እየተጠባበቁ ነው?

የሳተላይት ምስሎች በርካታ 13 የሩስያ አውሮፕላኖች ከዩክሬን ድንበር በ500 ማይል ርቀት ላይ እንደሚገኙ ያሳያሉ
https://am.al-ain.com/article/russia-bombers-line-up-in-aerial-photos
471 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 19:40:09 አሜሪካ ፤ ቱርክ የአሜሪካ አጋር በሆኑ የሶሪያ ኩርዶች ላይ እየፈጸመች ያለውን ጥቃት ተቃወመች

የኢስታንቡል የቦምብ ጥቃት ተከትሎ ቱርክ የኩርድ ኃይሎች ተጠያቂ ማድረጓ ይታወቃል።https://am.al-ain.com/article/us-opposes-turkey-attack-on-us-allied-syrian-kurds
462 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 17:33:10 ሱዳናውያን የፖለቲካ ስምምነት ማእቀፍ  ነገ ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል

ስምምነቱ ወታደሩ የተቆጣጠረውን ስልጣን ለመጋራት እና ተቋማትን በሲቪል አስተዳደር ውስጥ ለማስገባት ያግዛል ነው ተብሏል።
https://am.al-ain.com/article/the-sudanese-are-awaiting-the-signing-of-the-political-framework-agreement
696 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 16:31:48
አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ከእንግሊዝ ጋር የምታደርገው ጨዋታ በእጅጉ ይጠበቃል!!

በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ትላንት የጀመሩት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ምድብ አራትን በመሪነት ያጠናቀቀችው ፈረንሳይ ከፖላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ በአል ቱማማ ስቴዲየም ምሽት 12 ሰዓት ላይ ይደረጋል።

ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ከዚህ በፊት 16 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን ፈረንሳይ 8ቱን በማሸነፍ የበላይ ነች። ፖላንድ በአንፃሩ 3 ጊዜ ስታሸንፍ በቀሪዎቹ 5 ጨዋታዎች ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ አሸናፊ የሆነቸው ፈረንሳይ በዘንድሮው የኳታር ዓለም ዋንጫም ከፍተኛ የአሸናፊነት ግምት ከተሰጣቸው ሀገራት መካከል ቀዳሚ ነች። በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ መርሃ ግብር አፍሪካዊቷ ሴኔጋልን ከእንግሊዝ ጋር የሚያገናኘው ሌላኛው ጨዋታም በእጅጉ የሚጠበቅ ነው።

ምሽት 4 ሰዓት በሚጀምረው በዚህ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ከእንግሊዝ ጋር ብርቱ ፉክክር ታደርጋለች። ሴኔጋል እና እንግሊዝ በትልቅ ዓለም አቀፍ መድረክ ሲገናኙ ይህ የመጀመሪያቸው ሲሆን፤ ጨዋታው 68 ሺህ በላይ ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ባለው አል በይት ስታዲየም ይደረጋል።

@EthioipaNews
762 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 16:31:48 ኢንዶኔዥያ ከጋብቻ ውጪ የሚደረግ ወሲብን በወንጀል የሚያስቀጣ ህግ ልታጸድቅ ነው!!

ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖርም ጭምር የሚያግድ ነው የተባለው አዲሱ ህግ በታህሳስ 15 ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም የኢንዶኔዥያ የፍትህ ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ኤድዋርድ ኦማር ሻሪፍ ሂሪዬይ ለሮይተርስ ተናግረዋል።

"ከኢንዶኔዥያ እሴቶች ጋር የሚስማማ የወንጀል ህግ በማግኘታችን ኩራት ይሰማናል"ም ብለዋል ሚኒስተሩ።

በረቂቁ ውስጥ የተሳተፉት የህግ አውጭ የሆኑት ባምባንግ ዉሪያንቶ አዲሱ ህግ በቅርቡ እንደሚጸድቅ ተናግረው፤ ህጉ በኢንዶኔዥያ ዜጎች እና የውጭ ዜጎች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን እንደመሆኑ የኢንቨስትመንት መዳረሻ በሆነችው ሀገር ገጽታ ላይ የራሱ የሆነ ተጽእኖ ሊፈጥር እንደሚችል ያላቸውን ስጋት አስቀምጠዋል፡፡

ይህ ብቻ አይደለም የህግ ማሻሻያው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንትን ወይም የመንግስት ተቋማትን መሳደብ እና ከኢንዶኔዥያ መንግስት ርዕዮተ ዓለም ጋር የሚቃረኑ ሃሳቦችን መግለጽ ይከለክላል።

ፕሬዝዳንቱን መሳደብ፣ ሶስት አመታት ሊያሳስር እንደሚችልም በህጉ ተደንግጓል ሲል ዐል አይን ነው የዘገበው።

@EthioipaNews
678 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 16:31:48
ዩክሬን ለኢትዮጵያ የላከችው ስንዴ ጂቡቲ ወደብ መድረሱን ፕሬዝደንት ዜለንስኪ ገለጹ!!

ፕሬዚዳንቱ በትዊተር ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ለኢትዮጵያ የሚሆን የእርዳታ ስንዴ የጫነችው መርከብ በጂቡቲ ዶራሌህ ወደብ ደርሳለች።
መርከቧ በሀገሪቱ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚከፋፈል 25 ሺህ ቶን ወይም 250 ሺህ ኩንታል ስንዴ መጫኗንም ነው የተናገሩት።

“ምግብ ብቻ ሳይሆን ተስፋንም ልከናል” የሚል መልዕክታቸውንም ስንዴ የጫነችው መርከብን ከሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው ለጥፈዋል። ዩክሬን በወደቦቿ የተከማቸ ስንዴን በድርቅና ረሃብ ለተጎዱተ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኮንጎ፣ ኬንያ እና የመን ለመላክ ከአጋሮቿ ጋር ስምምነት ተፈራርማለች።ኬቭ ወደሀገራቱ የምትልከው ስንዴ 150 ሚሊየን ዶላር እንደሚያወጣ ተገልጿል።

ፕሬዚዳንት ዜለንስኪም በቀጣዩ የፈረንጆቹ አመት መግቢያ ላይ ከ60 በላይ ስንዴ የጫኑ መርከቦችን ለተጎጂዎቹ ሀገራት እንልካለን ማለታቸውንም የሬውተርስ ዘገባ አመላክቷል።ኬቭ ድጋፉን ወደ ሀገራቱ ለማድረስ ከ20 በላይ ሀገራት እና የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ አድርገውልኛል ብላለች።

በትናንትናው እለትም የቤልጂየም፣ ፖላንድ፣ ሊዩቲኒያ እና ሀንጋሪ መሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ በኬቭ ተካሂዷል።የጀርመን እና ፈረንሳይ መሪዎችም በቪዲዮ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለየመን እና ሱዳን የእርዳታ ስንዴውን ለማድረስ የሚውል የ6 ነጥብ 24 ሚሊየን ዶላር ለመለገስ ቃል ገብተዋል።

@EthioipaNews
713 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 20:52:35 የሴኔጋል የፓርላማ አባል ሴት አባልን በጥፊ መምታታቸው የፓርላማ ብጥብጥ አስነሳ

ወንድ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል፣ ሴት ፖለቲከኛን በጥፊ መምታታቸው በሴኔጋል ፓርላማ ውስጥ ብጥብጥ ሊያስነሳ ችሏል።
ብጥብጡ የተፈጠረው በሀገሪቱ በገዥው እና በተቃዋሚ ፖለቲከኞች መካከል ያለው በጠላትነት የመተያየት ስሜት እያደገ መምጣቱን ተከትሎ ነው።
https://www.youtube.com/shorts/VlH2riJ5klY
605 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 20:52:35
በዓለም ዋንጫ ኔዘርላንድስ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

የኳታር የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ የጀመረ ሲሆን፤ አሜሪካ እና ኔዘርላንስድ ጨዋታቸውን አድርገዋል።

በጨዋታውን ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜ መቀላቀሏን አረጋግጣለች።

ሜምፊስ ዴፓይ፣ ዴንዝል ዴምፍራይስና ዳኒ ብሊንድ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ ያሳረፈች ሲሆን፤ አሜሪካን ከሽንፈት ያልታደገች ጎል ሀጂ ራይት አሰቆጥሯል።

የጥሎ ማፍ ጨዋታው ምሽት 4 ሰዓት ላይ ቀጥሎ ሲካሄድ፤ አርጀንቲና ከአውስትራሊያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
582 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ