Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የሰርጥ አድራሻ: @wetaderlifeoffishly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.99K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው ከተለያዩ ታማኝ ሚድያዎች የሚሰሙ
የሀገር መከላከያ እና
የፌደራል ፖሊስን
የሚመለከቱ ዜናዎች ያገኙበታል በተጨማሪም የወታደር Life መዘናኛዎችን ልዩ ልዩ የወታደር ጀብዶች እና ታሪኮች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው
https://t.me/wetaderLifeOffishly

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-02 21:14:25
ተጠባቂው የጋና እና የኡራጋይ ጫወታ 2-0 በኡራጋይ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም ደቡብ ካርያ በጎል ብልጫ ከኡራጋይ በልጠው 2 ሆነዋል እንዲሁም ፓርቹጋል እና ደቡብ ኮርያ ተያይዘው ወደ 16 ውስጥ መግባት ችለዋል።

የምድብ ደረጃው

1ኛ. ፖርቹጋል - ስድስት ነጥብ
2ኛ. ደቡብ ኮርያ - አራት ነጥብ
3ኛ. ዩራጋይ - አራት ነጥብ
4ኛ. ጋና - ሶስት ነጥብ

@EthioipaNews
522 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 21:14:25
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 4 ነጥብ 18 ኪግ የሚመዝን ‹‹አኳ ማራይን ››የተባለ ማእድን ተያዘ።

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬድዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም በድሬድዋ ከተማ ባደረገው ክትትል በተለምዶ ሶስት ኪሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 4 ነጥብ 1 ኪ.ግ የሚመዝን ‹‹አኳ ማራይን ›› የተባለ ማዕድን በቁጥጥር ስር አውሏል።

ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ ማእድኑን ወደ ውጭ ሀገር ለማስወጣትና ለመሸጥ በዝግጂት ላይ እንዳሉ በድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች፣ ሰራተኞችና በብሄራዊ መረጃ ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ሊውሉ መቻላቸውን ኢፕድ ዘግቧል ።

በዚህ ህግ የማስከበር ስራ ይህንን የሃገር ሐብት ሲያዘዋውሩ የተገኙ አራት ተጠርጣዎች የተያዙ ሲሆን የተያዘው ማእድንም በድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ቀጣይ ምርመራ እየተካሄደበት ይገኛል፡፡

የጉምሩክ ኮሚሽን በዚህ ህግ የማስከበር ዘመቻ ተሳትፎ ላደረጉ የድሬድዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮና ሰራተኞች እንዲሁም ለፌደራል ፖሊስ አባላት ምስጋናውን የቀርባል።

የኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድ የአፈጻጸም ስልቱ ተለዋዋጭ በመሆኑ ድርጊቱን ለመግታትና በሀገር ኢኮኖሚ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተጽእኖ ለመከላከል ጉምሩክ ኮሚሽን ብቻ የሚያደርገው እንቅስቃሴ በቂ ባለመሆኑ ሁሉም ባላድርሻ አካላትና ህብረተሰቡ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የጉምሩክ ኮሚሽን ጥሪውን አቅርቧል፡፡

@EthioipaNews
506 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 21:14:25
በሽረ ከተማ ተቋርጦ የቆየዉ የቴሌኮም አገልግሎት በከፊል ተጀመረ!

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች በጦርነቱ ጉዳት ምክንያት የቴሌኮም አገልግሎት ተቋርጦ ከቆየባቸው ከተሞች መካከል በዛሬው እለት በሽሬ ከተማ የመጠባበቂያ (Emergency) መስመሮችን በመጠቀም የድምፅ ጥሪ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታዉቋል።

ከ266 ኪ.ሜ በላይ ጉዳት የደረሰበትን የፋይበር መሰረተ ልማት በመጠገን እና ነዳጅ እና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በማጓጓዝ የተሟላ አገልግሎት ለማስጀመር ርብርብ እያደረገ መሆኑንም ገልጿል።

ጥገናው ተጠናቅቆ የተሟላ አገልግሎት እስከሚጀመር በመጠባበቂያ መስመሩ መጨናነቅ ምክንያት የሚያጋጥሙ እክሎችን ከወዲሁ በመረዳት ችግሩ ሙሉ በሙሉ እስከሚፈታ በትዕግስት ደምበኞቹ እንዲጠባበቁትም ጠይቋል።

በቀጣይም በአድዋ ፣ አክሱም እና ሌሎችም ከተሞች አገልግሎቱን ለማስጀመር የሚያስችሉ የመሰረተ ልማት ፍተሻ እና ጥገና ስራዎችን በልዩ ትኩረት እያከናወነ መሆኑንም ጠቁሟል።ቀደም ሲል በጉባ ላፍቶ፣ ሃርቡ፣ ደባርቅ፣ ጃን አሞራ፣ ማይ ፀምሪ እና ጠለምት አካባቢዎችን ጨምሮ በ13 ከተሞች አገልግሎት ማስጀመሩ ይታወሳል፡፡

@EthioipaNews
460 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 20:13:35 የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት አውሮፓ ጠንካራ አለመሆኗን እንዳሳየ ፊንላንድ ገለጸች

የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የአውሮፓ ደህንነት በአሜሪካ ላይ እንዲመሰረት አድርጓል ተብሏል። አሜሪካ ባትኖር አውሮፓ አደጋ ውስጥ ሊወድቅ እንደሚችል ተገልጿል።
https://am.al-ain.com/article/finland-pm-says-ukraine-war-shows-europe-too-reliant-on-u-s
665 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:14:05 የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር “ቱርክ በሶሪያ ወታደራዊ ዘመቻ ልጀምር ነው” ማለቷን ተቃወሙ

አንካራ በሶሪያ የምድር ጥቃት እንደምትጀምር አስታውቃለች። ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ ቱርክ በሰሜናዊ ሶሪያ በሚገኙ የኩርድ ኃይሎች ላይ በርካታ ዘመቻዎችን አድርጋለች
https://am.al-ain.com/article/us-urges-turkey-not-to-launch-syria-operation
854 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:14:05 የጃፓን ደጋፊዎች ሀገራቸው ስፔንን ብታሸንፍም ደስታቸውን ያዝ አድርገው ስታዲየም አጽድተዋል


ጃፓን በትናትናው እለት ሰፔንን 2ለ1 አሸንፋ ወደ ጥሎ ማለፍ ገብታለች። ጃፓን በዓለም ዋንጫው የ 2010 እና 2014 የዓለም ዋንጫ አሸናፊዎች መርታት ችላለች።

https://am.al-ain.com/article/japanese-fans-clean-the-stands-following-the-match-against-spain
779 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:14:05 ሩሲያ አዲስ የአየር መከላከያ ስርዓትን አስተዋወቀች

የጸረ-አየር ሚሳይል ሙከራው የተፈለገውን "ዒላማ" ትክክለኛነት የመምታት ተግባር መፈጸሙ ተነግሯል።
https://am.al-ain.com/article/russia-launches-modern-air-defense-system
688 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:14:04 የኢትዮጵያ ፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተርና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው ተያዙ

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ ወደ ስራ በመግባት እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ። በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ250 በላይ ጥቆማዎች ቀርበው እያጣራ መሆኑን ኮሚቴው አስታውቋ።
https://am.al-ain.com/article/director-general-of-the-ethiopian-financial-security-service-and-other-officials-were-arrested-on-corruption
713 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:26:40 "ብዙ ሴቶች ብልቱ ትልቅ እና sex ላይ ሀይለኛ የሆነ ወንድን ለትዳር ይመኛሉ'
በተቃራኒው ደግሞ ብልቱ ትንሽ እና sex እማይችል ወንድ ለትዳር የማይሆን እና መውለድ
አይችሉም ብለው ያስባሉ"
ይላል ጣሊያናዊው ተመራማሪ "rodolf halod" ጥናት
ለዚህ ሁሉ ችግር ግን መፍትሄ አለው
# አስደሳች ዜና ለወንዶች እና sex ላይ ደካማ ባል ላላችሁ ሴቶች
በተለይ ወሲብ በማድረግ ግዜ ያለመመጣጠን ችግር ላለባችሁ ባለትዳሮች ችግራችሁን
ሙሉ በሙሉ የሚፈቱ መድሀኒቶችን አቅርበንላችኋል ።
Vimax ,
Max man criam የተባሉ መዳኒቶችን አስመጥተን በማከፋፈል ላይ እንገኛለን።
ስለሆነም
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እየጨረሱ ከተቸገሩ
መፍትሔ አለን.....
ይደውሉልን +251992484672
በብዛት ለሚወስዱ ደምበኞቻችን ልዬ ቅናሽ እናደርጋለን።
VIMAX made in ''Canada"
በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የቀረበ 60 እንክብል
100% ከእፅዋት ብቻ የተቀመሙ በመሆናቸው ከጎንእዮሽ ችግሮች ነፃ የሆኑ ከማንኛውም
መዳኒት ጋር ቢወሰዱ ችግር እማያመጡ ማለትም የደም ግፊት መዳኒትን ጨምሮ ።
@ #VIMAX
@ #maxman
አሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
ከነፃ ትራንስፖርት ጋር( free delivery)
ከጥቅሞቹ በጥቃቱ
1.የስንፈተ ወሲብን በዘላቂነት ለማስወገድ
2.የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር (ከ2-4 enche) (የብልትን ውፍረትና ቁመት
በወላቂ ሁኔታ ይጨምራል )
3.በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
4.ብልት ዉጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆም ማድረግ
5.ግንኙነት ከጨረሱ ቡሀላም የማቃጠል/የመለብለብ/ ስሜትን ሙሉ ለሙሉ ያስወግዳል።
በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የተመረቱ ።
ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናቀርባለን።
በክልል ከተሞች በ posta (Ems) ፈጣን መልክት እንልካለን ።
E.m.b ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ትሬዲንግ
for more info CALL US
0992484672
ይደውሉል 0992484672
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Herbal_treatment_end_marketing
1.0K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:06 ተመድ ለሚቀጥለው የፈረንጆቹ ዓመት ክብረ ወሰን የሆነ 51 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ያስፈልገኛል አለ

የበጀት ጥያቄው ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ25 በመቶ ጭማሪን ያሳያ ነው:: በሚቀጥለው የፈረንጆቹ ዓመት ተጨማሪ 65 ሚሊየን ሰዎች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል::
https://am.al-ain.com/article/un-seeks-51-5-bln-for-humanitarian-aid
866 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ