Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የሰርጥ አድራሻ: @wetaderlifeoffishly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.99K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው ከተለያዩ ታማኝ ሚድያዎች የሚሰሙ
የሀገር መከላከያ እና
የፌደራል ፖሊስን
የሚመለከቱ ዜናዎች ያገኙበታል በተጨማሪም የወታደር Life መዘናኛዎችን ልዩ ልዩ የወታደር ጀብዶች እና ታሪኮች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው
https://t.me/wetaderLifeOffishly

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-02 10:16:06
የትግራይ ተወላጆች “ስምምነቱ ወደ ተግባር ተለውጦ ማየት ትልቁ ተስፋችን ነው” ብለዋል

የሰካም ስምምነቱ በከባድ ችግር ውስጥ ለቆየው የትግራይ ህዝብ እፎይታ የሚሰጥ መሆኑን በመቀሌ እና በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለአል ዐይን አማርኛ ገልጸዋል።

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህር አቶ ረዘነ ሓጎስ እና በመቀሌ ከተማ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው ህይወትን ሲመሩ የነበሩት አቶ መብራህቶም ገብረመድህን በትግራይ ከነበረው ከባድ ሁኔታ አንጻር የሰላም ስምምነቱ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ተናግረዋል።

የትግራይ ተወላጆቹ በስምምነቱ ደስተኛ መሆናቸው ቢገልጹም በመሬት ላይ ካለው የተወሳሰበ ሁኔታ አንጻር ስምምነቱ እንዳይደናቀፍ ስጋት አላቸው።
https://am.al-ain.com/article/how-tigrians-evaluate-the-pretoria-peace-deal
812 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:06
የትግራይ ታጣቂዎች ከማይ ቅነጣል፣ ዛላምበሳ፣ አበርገሌና ሌሎች ግንባሮችለቀው ወጥተዋል ተባለ

የትግራይ ታጣቂዎች ከጦር ግንባሮች ለቀው መውጣት የጀመሩ ሲሆን፤ ከማይ ቅነጣል፣ ዛላምበሳ፣ ነበለት፣ ጨርጨር፣ ኩኩፍቶ፣ ሕጉምብርዳ፣ በሪተኽላይ እና አበርገሌ ግንባሮች ለቀው መውጣታቸውን የትግራይ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ታጣቂዎቹ በአዛዦች ከተሰጣቸው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) በኋላ ነው ግጭት ሊፈጥሩ ከሚችሉ የውግያ አካባቢዎች እንዲለቁ መደረግ የተጀመረው ብሏል ዘገባው።

ህወሃት ታጣቂዎቹን ከጦር ግንባሮች ማስወጣት ስለመጀመሩ የኢፌዴሪ መንግስት እስካሁን ማረጋገጫ አልሰጠም።
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-militants-of-tigray-have-started-to-leave-the-battle-fronts
726 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:06
ናይጀሪያ የእንግሊዘኛ ቋንቋ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዳይሰጥ አገደች

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ናይጀሪያ ከዚህ በፊት የእንግሊዘኛ ቋንቋ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ላሉ ተማሪዎች እንዲማሩ ስታደርግ ቆይታለች።

ይሁንና አሁን ላይ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከእንግሊዘኛ ቋንቋ ይልቅ በአፍ መፍቻ ቋንቋዎቻቸው እንዲማሩ መወሰኗን ቢቢሲ ዘግቧል።

የናይጀሪያ ትምህርት ሚኒስትር አዳሙ አዳሙ እንዳሉት አዲስ ብሄራዊ የቋንቋ ፖሊሲ መውጣቱን ገልጸው ህጻናት በትምህርት ቤቶች በሚቆዩባቸው የመጀመሪያዎቹ ስድስት ዓመታት በአፍ መፍቻ ቋንቋዎቻቸው እንዲማሩ መወሰኑን አክለዋል።
https://am.al-ain.com/article/nigeria-bans-english-language-learning-at-primary-school
697 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:05
"የትግራይ ታጣቂዎች" ጥትቅ የሚፈቱበት ዝርዝር ዕቅድ ላይ የሚሰራ የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽሬ ላይ እየመከረ ነው

የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ሕወሓት ትጥቅ የሚፈታበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚያዘጋጅ የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ከህዳር 21 ጀምሮ ስራውን ጀምሯል።

ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ታቂዎች የተውጣጣ የተባለው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ በሚቀጥሉት ቀናት ዝርዝር ዕቅድ በማውጣት ስራውን ያጠናቅቃል ተብሏል።

ኮሚቴው የሚያወጣው ዝርዝር ዕቅድ ትጥቅ የማስፈታት፣ ካምፕ የማስገባትና ተያያዥ ጉዳዮችን እንደሆነም መግለጫው ጠቅሷል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopian-government-said-consultations-are-being-made-regarding-the-plan-to-disarm-tigray-militants
665 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:05
ጃፓንና ስፔን ወደ ጥሎ ማለፍ ሲቀላቀሉ፤ ጀርመን ከውድድር ውጪ ሆናለች

በኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ 5 ተጠባቂ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን፤ ጃፓን ስፔንን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፈች ማለፍ ችላለች።

ስፔንን 2ለ1 ያሸነፈችው ጃፓን ምድቧን በአንደኝነት በመምራት ወደ ጥሎ ማፉ ስትቀላቀል፤ ስፔን ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ጥሎ ማለፉ ውስጥ ገብታለች።

በምሽቱ ሌላኛው ጨዋታ ኮስታሪካን 4ለ2 ያሸነፈችው ጀርመን በግብ ክፍያ ተበልጣ ከዓለም ዋንጫው በጊዜ ተሰናብታለች። ኮስታሪካም ከውድድሩ ውጪ መሆን ችላለች።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
663 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:16:05
ሩሲያ ከኢትዮጵያን ጋ በመረጃ መረብ ደህንነትና በሌሎች የቴክኖሎጂ ዘርፎች እሰራለሁ አለች

ሩስያ በመረጃ መረብ ደህንነት፣ በዲጂታላይዜሽን እና በሌሎች የቴክኖሎጂ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ማሳደግ እንደምትፈልግ አስታወቀች።

የሩስያ የዲጂታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ብዙሃን መገናኛ ምክትል ሚኒስትር ማክሲም ፓርሺን ሩስያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ለማሳደግ እንደምትሰራ ማረጋገጣቸውን የኢኖቬሽንንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኤሌክትሮኒክ የመንግስት አገልግሎት፣ በዲጂታል ክህሎት፣ በመረጃ መረብ ደህንነት እና በሌሎችም ዘርፎች በትብብር እንደሚሰሩም ማክሲም ፓርሺን ተናግረዋል።
https://am.al-ain.com/article/russia-announced-that-it-will-work-with-ethiopia-in-information-network-security-and-other-technological-fields
761 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 21:53:12 አረብ ኤምሬትስ እንደ ሀገር የተመሰረተችበትን 51ኛ ዓመት እያከበረች ነው

51ኛው “የአንድነት ቀን” በተለያዩ መርሀ-ግብሮችና እና ይፋዊ ትርኢቶች እንደሚከበር አዘጋጆች ተናግረዋል። ኤምሬትስ የምስረታ በዓሏን የምታከብረው ታሪኳን በማጉላትና የወደፊት ምኞቷን በማሳየት እንደሆነ ተገልጿል።
https://am.al-ain.com/article/the-uae-celebrates-the-51st-union-day
1.1K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 08:36:05
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን “ከውስጥም ከውጭም አይጠለፍም”- ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

የካቲት 14፤ 2014 ዓ.ም የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን “በአንዳንድ ወገኖች” አጀንዳ ለመሰጠት የሚደረግ እንቅስቃሴ በጉዞዬ ካጋጠሙኝ ችግሮች አንዱ ነው ብሏል።

ኮሚሽኑ ሆኖም ከመንግስት ትብብር እንጂ ጫና አልደረሰብንም ያሉት ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፤ ኮሚሽኑ “ከውስጥም ከውጭም አይጠለፍም” ብለዋል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሌሎች ተመሳሳይ ስራ ለመስራት የሞከሩ ሀገራት የገጠማቸው "ክሽፈት" አይገጥመውምም ተብሏል።
https://am.al-ain.com/article/national-dialogue-commission-resents-what-it-described-was-some-entities-attempt-offer-agenda
270 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 08:06:31 "ብዙ ሴቶች ብልቱ ትልቅ እና sex ላይ ሀይለኛ የሆነ ወንድን ለትዳር ይመኛሉ'
በተቃራኒው ደግሞ ብልቱ ትንሽ እና sex እማይችል ወንድ ለትዳር የማይሆን እና መውለድ
አይችሉም ብለው ያስባሉ"
ይላል ጣሊያናዊው ተመራማሪ "rodolf halod" ጥናት
ለዚህ ሁሉ ችግር ግን መፍትሄ አለው
# አስደሳች ዜና ለወንዶች እና sex ላይ ደካማ ባል ላላችሁ ሴቶች
በተለይ ወሲብ በማድረግ ግዜ ያለመመጣጠን ችግር ላለባችሁ ባለትዳሮች ችግራችሁን
ሙሉ በሙሉ የሚፈቱ መድሀኒቶችን አቅርበንላችኋል ።
Vimax ,
Max man criam የተባሉ መዳኒቶችን አስመጥተን በማከፋፈል ላይ እንገኛለን።
ስለሆነም
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እየጨረሱ ከተቸገሩ
መፍትሔ አለን.....
ይደውሉልን +251992484672
በብዛት ለሚወስዱ ደምበኞቻችን ልዬ ቅናሽ እናደርጋለን።
VIMAX made in ''Canada"
በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የቀረበ 60 እንክብል
100% ከእፅዋት ብቻ የተቀመሙ በመሆናቸው ከጎንእዮሽ ችግሮች ነፃ የሆኑ ከማንኛውም
መዳኒት ጋር ቢወሰዱ ችግር እማያመጡ ማለትም የደም ግፊት መዳኒትን ጨምሮ ።
@ #VIMAX
@ #maxman
አሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
ከነፃ ትራንስፖርት ጋር( free delivery)
ከጥቅሞቹ በጥቃቱ
1.የስንፈተ ወሲብን በዘላቂነት ለማስወገድ
2.የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር (ከ2-4 enche) (የብልትን ውፍረትና ቁመት
በወላቂ ሁኔታ ይጨምራል )
3.በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
4.ብልት ዉጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆም ማድረግ
5.ግንኙነት ከጨረሱ ቡሀላም የማቃጠል/የመለብለብ/ ስሜትን ሙሉ ለሙሉ ያስወግዳል።
በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የተመረቱ ።
ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናቀርባለን።
በክልል ከተሞች በ posta (Ems) ፈጣን መልክት እንልካለን ።
E.m.b ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ትሬዲንግ
for more info CALL US
0992484672
ይደውሉል 0992484672
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Herbal_treatment_end_marketing
277 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:49:54
አረብ ኢሚሬትስ ለ1 ሺህ 530 እስረኞች ምህረት አደረገች

ፕሬዚዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንም በዓሉን አስመልክተው ነው ለ1 ሺህ 530 እስረኞች ምህረት እንዲደረግላቸው የወሰኑት።
ፕሬዚዳንቱ የሚለቅቁት እስረኞች የሚጣልባቸውን የገንዘብ ቅጣት ለመሸፈንም ቃል ገብተዋል።
የምህረት ውሳኔው እስረኞቹ ቀጣይ ህይወታቸውን የተቃና ለማድረግ ቆም ብለው እንዲያስቡና ቤተሰብ እና ማህበረሰባቸውን በቅንነት እንዲያገለግሉም እድል ይፈጥራል ተብሎ ታምኖብታል ሲል የሀገሪቱ የዜና ወኪል ዋም ዘግቧል።
https://am.al-ain.com/article/uae-president-pardons-1-530-prisoners-ahead-of-national-day
301 views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ