Get Mystery Box with random crypto!

የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ዛሬ እስፔንን ትገጥማለች የዘንድሮው ዓለም ዋንጫ የጥ | መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ዛሬ እስፔንን ትገጥማለች

የዘንድሮው ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ቀጣይ ጫወታዎች ዛሬ ምሽት የሚካሄዱ ሲሆን ምሽት 12፡00 ሰዓት የአፍሪካ ተወካይ የሆነችው ሞሮኮ ከእስፔን ጋር የምትጫወት ይሆናል፡፡

በምድብ ስድስት አስደናቂ ብቃት ያሳየችው ሞሮኮ ቤልጅዬምን ጭምር ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ ከምድቧ አንድኛ በመሆን ያለፈች ሲሆን ዛሬም ከእስፔን ጋር የምታደርገው ጫወታ ተጠባቂ ነው፡፡

ምሽት አራት ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከሲውዘርላንድ የጥሎ ማለፍ ጫወታቸውን ያደርጋሉ፡፡

በዓለም ዋንጫው  ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል የሚደረጉ ጫወታዎች ዛሬ የሚጠናቀቁ ሲሆን በመጪው አርብ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ ብራዚል ከክሮሺያ፣ ኔዘርላንድ ከአርጄንቲና ጋር ጫወታቸውን ያደርጋሉ፡፡

@EthioipaNews