Get Mystery Box with random crypto!

ክሮሽያ ጃፖንን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ አለፈች ክሮሽያ ከጃፖን ያደረጉት ጨዋታ በክሮሽያ አሸናፊ | መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

ክሮሽያ ጃፖንን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ አለፈች

ክሮሽያ ከጃፖን ያደረጉት ጨዋታ በክሮሽያ አሸናፊነት ተጠናቋል።
የጨዋታው መደበኛ ጨዋት 1 ለ 1 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተጨማሪ ደቂቃም በውጤቱ ላይ ለውጥ ባለመኖሩ ወደ መለያ ምት አምርተዋል።
በመለያ ምቱ ክሮሽያ ማሸነፍ ችላለች።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic