Get Mystery Box with random crypto!

🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi1mereja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi1mereja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @wektawi1mereja
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.46K
የሰርጥ መግለጫ

This is national and international News and advertising channel
🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏭▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-12 17:43:23
#እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ/ሼር ይደረግ!

#የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት በጎንደር "ኮማንድ ፖስቱን"እንደማይቀበለው እና በቀጣይ 10 ቀናት የሚያደርገውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ለማስተጓጎል የሚሞክር ማንኛውም አካል ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ሲል አስጠነቀቀ።

ከነገ ሚያዚያ 04/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 13/2015 ዓ.ም ለአስር ቀናት በጎንደር ከተማና አካባቢው የተጀመረው የስራ ማቆም አድማ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ እናስተላልፋለን። ይህን አድማ ኮማንድ ፖስት በሚል አጉል ክልከላ ለማደናቀፍ በሚሞክሩና በሚያደናቅፉ ግለሰቦች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት በጎንደር ያስጠነቅቃል። የትግሉን አቅጣጫ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ብያኔ ለማበጀት፤ ከሌሎች አካባቢ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሪዎች ጋር በመነጋገር ቀጣይ አቅጣጫዎች እያስቀመጠ እንደሚቀጥል ጨምሮ ይገልፃል።

ከአማራ ህዝባዊ ሰራዊት በጎንደር አስተባባሪ ኮሚቴ

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
1.8K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 06:54:01
ደብረብርሃን!

የጀግናው እሸቴ ሞገስ ልጆች የደብረብርሃን መውጫና መግቢያ መንገዶችን በዚህ መልኪ ጥርቅም አድርገው ከኦሮሞ ወራሪ ሰራዊት ጋር ሲዋጉ ውለዋል። በውጊያው በርካታ የቡድን መሳሪያዎች ገቢ ተደርገዋል። ሌሎች እዚህ መነገር የሌለባቸው አኩሪ ጀብዶች ተፈፅመዋል ጊዜው ሲደርስ እናወራዋለን። ይቀጥላል..!

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
2.2K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 20:19:42 #News
አብን የአማራ ክልልን ጨምሮ የየትኛውም ክልል ካቢኔ ወይም ምክር ቤት የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ በማደራጀት ዙሪያ ያደረገው "ውይይትም ኾነ ያሳለፈው ሕጋዊ ውሳኔ" የለም ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናት የክልል ልዩ ኃይሎች የመልሶ ማደራጀት ማስፈጸሚያ በተባለው ዕቅድ ላይ የተወያዩት መጋቢት 30 ላይ መኾኑን ፓርቲው በአስረጅነት ጠቅሷል። ገዥው ፓርቲ የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀቱ ውሳኔው በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ጊዜ የሚተገበር ስለመኾኑ ትናንት ያወጣው መግለጫ "እወነታን የካደ" መኾኑን የገለጠው አብን፣ ከአማራ ክልል ውጪ "በየትኛውም ክልል የልዩ ኃይል አባላትን ትጥቅ የማስፈታት ወይም መልሶ የማደራጀት እንቅስቃሴ አልተደረገም" ብሏል። የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዦችን በድንገት ከሥራ ውጭ በማድረግ፣ የልዩ ኃይሉ "የዕዝ ሰንሰለት እንዲፈርስ" ተደርጓል በማለትም አብን ከሷል። አብን አያይዞም፣ የክልሉና የፌደራል መንግሥታት "የክልሉ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ያቀረበውን ጥያቄ እንዲያከብሩ" ጠይቋል።

     [ ዋዜማ ]
https://t.me/wektawi1mereja
2.4K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 14:55:20 የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከሽራሮ መጋዘን ለ100 ሽህ ሰዎች የሚሆን የምግብ እርዳታ መዘረፉ ተናገረ

ተመድ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ምግብ ስርቆትን እየመረመርኩ ነው አለ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከሽራሮ መጋዘን ለ100 ሽህ ሰዎች የሚሆን የምግብ እርዳታ መዘረፉ ተነግሯል https://am.al-ain.com/article/un-food-theft-ethiopia

የፌደራል መንግስቱ TPLF በቅጡ ትጥቅ ሳያስፈታ አደረጃጀትን ሳይበትን የአማራ ህዝብን እንደ ትግራይ ህዝብ ለመቀነስ ከሚሮጥ ትግራይን ያረጋጋ
786 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:10:13
የአማራን የህዝብ እንቢተኝነት #አልጀዚራ እንዲህ ዘግቦታል። የቁርጥ ቀን ልጁ ቴዎድሮስ ትርፌ የአማራ ህዝብ ያለበትን የህልውና ስጋት በሚገባ ተንትኖ ለአለም ህዝብ አድርሶልናል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
1.5K views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 06:35:10 በደብረብርሃን ከተማም ክልከላዎች ተጣሉ

ደብረ ብርሃን ውስጥ ህጋዊ መታወቂያ ሳይዙ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ሲሆን ህጋዊ መታወቂያ ሳይዝ የተንቀሳቀሰ ግለሰብም ሆነ ቡድን በህግ ቁጥጥር ስር ይውላል ተብሏል።

የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኮማንድ ፖስት የከተማዉን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ እንዲቻል በሚል ክልከላዎችን መጣሉን አሳውቋል።

በዚህም መሠረት ፦

1 . በከተማው ያሉ ማንኛውም መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ዉጭ አገልግሎት መስጠት ተከልክለዋል።

2 . በከተማው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ 3 እግር ባጃጆች ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00  ሰዓት ዉጭ መንቀሳቀስ ተከልክሏል።

3. በከተማ አስተዳደሩ ለጸጥታ ማስከበር ተልዕኮ ከተሠጠው   የፀጥታ ኃይል ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከልክሏል።

4. ድምፅ አልባ መሳሪያዎችን ስለታማ የሆኑ እንደ ጩቤ ፣ ገጀራ ፣ አንካሴ ፣ ጦርና ፌሮ ብረት ወዘተ የመሳሰሉትን ይዞ መንቀሳቀስ ተከልክሏል።

5. በህግ የሚፈለጉ ወይም ተጠርጣሪዎችን ሽፋን የሰጠ ፣ የደበቀ ፣ የሀሰተኛ መረጃ ሰጥቶ ያሰመለጠ ፣ የፀጥታ ሀይሎችን የህግ ማስከበር ተልዕኮ ማደናቀፍ ማወክ በህግ ተከልክሏል።

6. በማንኛውም ቦታና ስዓት ጥይትም ሆነ ሮኬት ርችት መተኮስ በጥብቅ ተከልክሏል።

7. በተከለከሉ ቦታዎች በእምነት ተቋማት፣ በገቢያዎች፣ ህዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ፣ በሆቴሎች፣ መጠጥ ቤቶችና ግሮሰሪዎች፣ ልዩ ልዩ መዝናኛ ቦታዎች ጦር መሳሪያ ይዞ መገኘትና መንቀሳቀስ ተከልክሏል።

8. የሠራዊቱን ሚሊተሪ (አልባሳት) ከሰራዊቱ አባላት ውጭ መልበስ ተከልክሏል የልዩ ኋይል ፣ የፓሊስ ፣ የመከላከያ ሠራዊት ፣ የፌዴራል ፓሊስ ልብስ መልበስ ተከልክሏል።

9 . ያልተፈቀደ ስብሰባዎችን ያለ መንግስት እውቅና ውጭ ስብሰባ ማድረግ ፣ ያልተፈቀደ ሰልፍ ማድረግ ፣ መንገድ መዝጋት  ተከልክሏል።

10. አድማ መቀስቀስ፣ ማድረግና ማስተባበር እንዲሁም መደበኛ ስራን ማስተጓጎል በጥብቅ ተከልክሏል።

11. የአማራን ህዝብ ከጥቃትና ከውርደት ለመታደግ መስዋትነት የከፈሉ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ከተለያየ አካባቢ ተነስተው ወደ ከተማው የገቡ በከተማው በተዘጋጀው ማረፊያዎች እንዲሰባሰቡ ማሳሰቢያ ተላልፏል። ከዚህ ውጭ በተናጠልም ሆነ በቡድን መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እና ጥይት መተኮስ ተከልክሏል።

12. ፀጉረ ልዉጥ/አጠራጣሪ ሰው ከቤቱ ያሳደረ ፣ያከራየ፣ በሆቴሉ አልጋ ያስያዙ  እንዲሁም ለሚመለከተዉ የፀጥታ አካል ጥቆማ ያልሰጠ በህግ የሚጠይቅ ይሆናል ተብሏል።

13. በከተማው ውስጥ ህጋዊ መታወቂያ ሳይዙ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው ህጋዊ መታወቂያ ሳይዝ የተንቀሳቀሰ ግለሰብም ሆነ ቡድን በህግ ቁጥጥር ስር ይውላል።

14. በከተማው በተፈናቃይ ካምፕ የምትገኙ ተፈናቃይዎች በማንኛውም ሰአት ወቅታዊ ሁኔታው እስከሚስተካከለ ድረስ ከካምፕ ውጭ መገኘት ፈጽሞ ተከልክለዋል።

መረጃው ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የጸጥታው ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት ነው።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
1.6K views03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 17:51:31 የደሴ ከተማ ክልከላዎችን አስቀመጠ
የደሴ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኮማንድ ፖስት የከተማዉን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ እንዲቻል በቀን 2/8/2015 ተሰብስቦ የሚከተሉትን ክልከላዎች አስቀምጧል፦

1 .  በከተማችን በዛሬው ዕለት የፀጥታ እና አለመረጋጋት ችግር ተፈጥሯል። ከዚህ ችግር ጋር በተያያዘ ፀጥታው ወደነበረበት እስኪመለስ ድረስ ላልተወሰኑ ቀናቶች ማንኛውም መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ዉጭ አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው  ፤

2 . በከተማው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ 3 እግር ባጃጆች ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:30  ሰዓት ዉጭ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ፤ በተመሳሳይ የሰው እንቅስቃሴም ከምሺቱ 4 ሰዓት በኋላ የተከለከለ ነው።

3 . የፀጥታ ስምሪት ይዞ ከሚንቀሳቀሰው የመንግስት የፀጥታ ኃይል ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

4 . ድምፅ አልባ መሳሪያዎችን ስለታማ የሆኑ እንደ ጩቤ ፣ ገጀራ ፣ አንካሴ ፣ ጦርና ፌሮ ብረት ወዘተ የመሳሰሉትን ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

5 . በህግ የሚፈለጉ ወይም ተጠርጣሪዎችን ሽፋን የሰጠ ፣ የደበቀ ፣ የሀሰተኛ መረጃ ሰጥቶ ያሰመለጠ ፣ የፀጥታ ሀይሎችን የህግ ማስከበር ተልዕኮ ማደናቀፍ ማወክ በህግ የተከለከለ ነው ።

6 . በማንኛውም ቦታና ስዓት ጥይትም ሆነ ሮኬት ርችት መተኮስ በጥብቅ የተከለከለ ነው ።

7 . ተፈቀደለት አካል ውጭ በከተማችን ውስጥ በማንኛውም ቦታ ቀንም ሆነ ሌሊት የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘትና መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ::

8 . የሠራዊቱን ሚሊተሪ (አልባሳት) ከሰራዊቱ አባላት ውጭ መልበስ የተከለከለ ነው ፦
        -የልዩ ኋይል ፣
        -የፓሊስ ፣
        -የመከላከያ ሠራዊት ፣
        -የፌዴራል ፓሊስ መልበስ የተከለከለ ነው።
9 . ያልተፈቀደ ስብሰባዎችን ማለትም ያለ መንግስት እውቅና ውጭ ስብሰባ ማድረግ ፣ ወታደራዊ ስልጠና መስጠት የተከለከለ ነው።

10. አድማ መቀስቀስ፣ ማድረግና ማስተባበር እንዲሁም መደበኛ ስራን ማስተጓጎል በጥብቅ የተከለከለ ነው

11. የአማራን ህዝብ ከጥቃትና ከውርደት ለመታደግ መስዋትነት የከፈላችሁ  የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ከተለያየ አካባቢ ተነስታችሁ ወደ ከተማችን የመጣችሁ የልዩ ኃይል አመራሮቻችሁ ባዘጋጁላችሁ ማረፊያ እንድትሰባሰቡ እያሳሰብን ከዚህ ውጭ በተናጠልም ሆነ በቡድን መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እና ጥይት መተኮስ የተከለከለ ነው

12 . ፀጉረ ልዉጥ/አጠራጣሪ ሰው ከቤቱ ያሳደረ ፣ያከራየ፣ በሆቴሉ አልጋ ያስያዙ  እንዲሁም  ለሚመለከተዉ የፀጥታ አካል ጥቆማ ያልሰጠ በህግ የሚጠይቅ ይሆናል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
2.0K views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 17:27:01 ጎንደር ከተማ ክልከላ አስቀመጠ

የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኮማንድ ፖስት የከተማዉን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ እንዲቻል በቀን 1/8/2015 ተሰብስቦ የሚከተሉትን ክልከላዎች አስቀምጧል፦

1 . በከተማው ያሉ ማንኛውም መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት ዉጭ አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው  ፤
2 . በከተማው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ 3 እግር ባጃጆች ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00  ሰዓት ዉጭ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ፤

3 .ከተፈቀደለት የመንግስት የፀጥታ ኃይል ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

4 . ድምፅ አልባ መሳሪያዎችን ስለታማ የሆኑ እንደ ጩቤ ፣ ገጀራ ፣ አንካሴ ፣ ጦርና ፌሮ ብረት ወዘተ የመሳሰሉትን ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

5 . በህግ የሚፈለጉ ወይም ተጠርጣሪዎችን ሽፋን የሰጠ ፣ የደበቀ ፣ የሀሰተኛ መረጃ ሰጥቶ ያሰመለጠ ፣ የፀጥታ ሀይሎችን የህግ ማስከበር ተልዕኮ ማደናቀፍ ማወክ በህግ የተከለከለ ነው ።

6 . በማንኛውም ቦታና ስዓት ጥይትም ሆነ ሮኬት ርችት መተኮስ በጥብቅ የተከለከለ ነው ።

7 . በተከለከሉ ቦታዎች በእምነት ተቋማት፣ በገቢያዎች፣ ህዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ፣ በሆቴሎች፣ መጠጥ ቤቶችና ግሮሰሪዎች፣ ልዩ ልዩ መዝናኛ ቦታዎች ጦር መሳሪያ ይዞ መገኘትና መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ::

8 . የሠራዊቱን ሚሊተሪ (አልባሳት) ከሰራዊቱ አባላት ውጭ መልበስ የተከለከለ ነው ፦
        -የልዩ ኋይል ፣
        -የፓሊስ ፣
        -የመከላከያ ሠራዊት ፣
        -የፌዴራል ፓሊስ መልበስ የተከለከለ ነው።
9 . ያልተፈቀደ ስብሰባዎችን ማለትም ያለ መንግስት እውቅና ውጭ ስብሰባ ማድረግ ፣ ወታደራዊ ስልጠና መስጠት የተከለከለ ነው።

10. አድማ መቀስቀስ፣ ማድረግና ማስተባበር እንዲሁም መደበኛ ስራን ማስተጓጎል በጥብቅ የተከለከለ ነው

11. የአማራን ህዝብ ከጥቃትና ከውርደት ለመታደግ መስዋትነት የከፈላችሁ  የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ከተለያየ አካባቢ ተነስታችሁ ወደ ከተማችን የመጣችሁ በከተማችን በተዘጋጀው ማረፊያዎች እንድትሰባሰቡ እያሳሰብን ከዚህ ውጭ በተናጠልም ሆነ በቡድን መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እና ጥይት መተኮስ የተከለከለ ነው

12 . ፀጉረ ልዉጥ/አጠራጣሪ ሰው ከቤቱ ያሳደረ ፣ያከራየ፣ በሆቴሉ አልጋ ያስያዙ  እንዲሁም  ለሚመለከተዉ የፀጥታ አካል ጥቆማ ያልሰጠ በህግ የሚጠይቅ ይሆናል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
1.9K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:05:03
እንጅባራ..!

የአዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው እንጅባራ ከተማ  ልዩ ሃይሌን አታፈርሱም በሚል ተቃውሞዋን ለማሰማት በዚህ  መልኩ በጥዋት ዋናው አስፓልት ላይ ልጆቿ  እየተሰባሰቡ ናቸው።

https://t.me/wektawi1mereja
2.1K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 07:59:08
#ደሴ..!

የደቡብ ወሎዋ ፈርጥ #ደሴ እምቢተኝነቱን በሌሊት ጀምራለች! መውጫና መግቢያ መንገዶችን ዘግታለች!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja
2.1K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ