Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.80K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-09 09:59:01
13.7K viewsTadele Tibebu, 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:28:09
13.5K viewsTadele Tibebu, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:27:51 #ሼር_ፖስት! ይህ ፍም እሳት #ደብረማርቆስ ነው። በርግጥ የጎጃም ዐማራ ለጭቆና አገዛዝ ተመችቶ አያውቅም። የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ዘውድ ያነቃነቀው የጎጃም ገበሬዎች አመፅ ነው። ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የብቸናን አመፅ ለማዳፈን ከሰማይ ቦንብ ነበር ያወረደው። ደርግን ያርበደበዱት የቢቸና አርሶአደሮች ነበሩ። ደርግ አመፁን ለማዳፈን ጎጃምን በአውሮፕላን ደብድቦታል። በ1966 ዓ.ም. በደርጉ ሻለቃ እንዳለ ተሰማ የተመራው የደርግ ሠራዊት በብዙ መቶ የሚቆጠሩ የቢቸና አርሶ አደሮችን ጨፍጭፏል።

ሀገሩ የግፉን ቀንበር መሸከም የማይችል የእነ በላይ ዘለቀ፣ የነአዳብሬ ዳርጌ፣ የነደጃዝማች አበረ ይማም ሀገር ነው። ኩሩ (proud)፣ ክቡር (dignified)፣ በራሱ የሚመካ (self-reliant) የዐማራ ህዝብ የሚኖርበት።

በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አገዛዝ ዘመን በባሕርዳር ሜጫ ዙሪያ አካባቢ የ"ቀላድ" መጣልን በመቃወም የተነሳውን አመፅ የመሩት ደጃዝማች አበረ ይማም በዚያን ወቅት ለአገሬው ያሰሙት ቀስቃሽ ንግግራቸው እንዲህ የሚል ነበር፣

"አገሬ ጎጃም መሬትህ ሲለካ ዝምብለህ ታያለህ እኔ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም። ከሐብቴ ብዛት የተነሳ በአንድ ቀን ሐምሳ ላሞች ወልደው የደስደስ ብዙ መትረየስ ጥይት እንደተኮስኩ ታውቃለህ። አሁን የተነሳትሁት አገሬ ሲበደል ዝም ብዬ አላይም ብዬ ነው። ተነስቻለሁ ተነሳ፤ ወጥቻለሁ እና ውጣ" (የአማራ ሕዝብ ታሪካዊና ባህላዊ አሻራዎች፣ 67)

ወንድሜ ...ጎጃም የነ ውባለ ተገኑና በባምላኩ አየለ ሀገር ነው። በ1967 ዓ.ም. በተካሄደው የብቸና አውራጃ ገበሬ አመፅ የመራው ውባለ ተገኑ ነበር። በተደጋጋሚ ከደርግ ታጣቂዎች ጋር እየተፋለመ ብዙ የደርግ ታጣቂዎችን ደምስሷል። በመጨረሻም በሚያዝያ ወር 1972 ዓ.ም. ውባለ ተገኑ እና ተከታዮቹ ተከበው ከደርግ ታጣቂዎች ጋር ሲዋጋ፣ ሶማ ቆላ፣ ከሶማ አቦ በስተሰሜን ከምትገኝ አንዲት ሸጥ ውስጥ እሱ፣ ሁለት ወጣት ልጆቹ ፣ ከሌሎቹ ግብረ አበሮቹ ጋር ተገድለዋል። ውባለ ተገኑ እና ልጆቱ በደርግ ጥይት ሲሞቱ የሶማ አቦ አካባቢ ኗሪ እንዲህ አለ።

"ሶማ ከበረሃው ውሃ የለም ሲሉ፣
ውቤ እና ልጆቹ ሲዋኙበት ዋሉ።"
(ከጉሬዛም ማርያም እስከ አዲስ አበባ፣ ገጽ፣ 118-120)

በተጨማሪም፣ በብቸና የተደረገውን ፀረ ደርግ እንቅስቃሴ ከመሩት የብቸናው ባምላኩ አየለ አንድ አይና ጀግና መሪ ስለነበሩ፣

"በአምላኩ አባ ጊዮን የበረሃው መናኝ
በአንድ አይኑ ፀዳቂ በሌላው ተኮናኝ" ተብለው ተወድሰዋል። (የአማራ ሕዝብ ታሪካዊና ባህላዊ አሻራዎች፣ ገጽ፣ 72)

እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰለህ ጭቆናን፣ የግፉ አገዛዝን፣ ባርነት በመፀየፍ የጎጃም ዐማራ ህዝብ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ዘውድ ያነቃነቀ፣ ደርግን ያርበደበደ፣ ወያኔን የተፋለመ ኩሩ ህዝብ ነው። ትናንት የንጉሡና የደርግ ተዋጊ ሂሊኮፍተር ያላቆመው ህዝብ ዛሬም በንጉሥ ተክለሃይማኖት አደባባይ "ከልዩ ኃይሉ ጎን ነን" እያለ ይገኛል።
13.6K viewsTadele Tibebu, edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:04:55
12.3K viewsTadele Tibebu, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:04:39 ኢትዮጵያ ውስጥ የመጨረሻ ተስፋችንና መዳኛችን እናተ ናችሁ። እንደ አይናችን ብሌን ነው የምናያችሁ። በእናተ የመጣ በዐማራነታችንና በህልውናችን ላይ የተከፈተ ጥቃት አድርገን እንወስደዋለን።
12.3K viewsTadele Tibebu, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 19:41:07
13.1K viewsTadele Tibebu, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 19:40:55
12.5K viewsTadele Tibebu, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:07:42
2.0K viewsTadele Tibebu, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:07:37
2.1K viewsTadele Tibebu, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:07:11 በዚህም ስንት ዐማሮችን እንዳስጨፈጨ መቼም ትዘነገዋለህ አልልም።

አንድ ነገር ግን መታወቅ ይኖርበታል። ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም. በዐማሮች ላይ በፈጸማችሁ ጆኖሳይድ መጠየቃችሁ አይቀርም። እንደ ሱዳኑ ፕሬዘደንት ባሽር፣ እንደ ዩጎስላቪያው ፕሬዘደንት ሚሎሶቪችና እንደ ላይበሪያው ታይለር ለፍርድ የምትቀርቡበት ግዜ ይመጣል። ታሪክ እንደሚያስተምረን የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጻሚዎች መጨረሻቸው እንደ ኦቶማን ኢምፓየር መንኮታኮት ነው። የኦቶማኖች የዘር ማጥፋት ወንጀል በድል ሳይጠናቀቅ ኢምፓየሩ ተደርምሷል። ጨፍጫፊ የነበሩት እስላማዊ ኩርዶች ዛሬ ሀገር አልባ ሆነው በተራቸው ሲጨፈጨፉ በደል የደረሰባቸው ክርስቲያኖች ግን ዛሬ በአርመን፣ በሊባኖስና መሰል ሀገራት ውስጥ መንግሥት ሆነው እየኖሩ ናቸው።

አይሁዶችን ከምድረ ገጽ እናጠፋቸዋለን ብለው የተነሡት የጀርመን ናዚዎች ሀሳብ ሳይሳካ አይሁዶች ዛሬ ሀገር ሆነው ዓለምን እየመሩ ነው ናዚዎች ግን ስም አጠራራቸው ጠፍቶ ዛሬ "ናዚ ነኝ" ማለት ወንጀል ሆኗል። በናዚዎች ጭካኔ ዛሬ ጀርመኖች እየተሸማቀቁበት ይገኛሉ። የጥልያኑ ፋሺዝም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ስር አውላለሁ ብሎ በመርዝ ጋዝ ንጽህናን ጨፈጨፈ። ዛሬ ኢትዮጵያ አለች ፋሺዝም ግን ተደምስሷል። የሩዋንዳው የሁቱ ኃይል የጦር ኃይሉን አሰልፎ ቱትሲዎችን አስጨፈጨፈ። ሆኖም ያሰቡት ያሳካ ሁቱዎች ሥልጣናቸውን ለቱትሲዎች አስረከቡ። ዛሬ ቱትሲዎች ሥልጣን ይዘው ሩዋንዳውን እያስተዳደሩ ናቸው ሁቱዎች ግን አንገታቸውን ደፍተው በሀፍረት ይኖራሉ። ዛሬም ዐማራን ከምድረገጽ እናጠፋለን ብላችሁ የተነሳችሁ አንተና መሰሎችህ የመጨረሻ እጣ ፈንታችሁ እንደ ናዚዎችና ሁቱዎች ነው። የናዚ ወንጀለኞች እየተለቀሙ ፍርዳቸውን እንዳገኙ፣ እናተ ላይ ይህ አይቀርም፡፡ ለፍርድ ስትቀርቡ ባንቀልባ አዝላችሁ የምትዞሩትን አዳፋ ታሪክ በአደባባይ ለማጠብ እድል እንኳን አታገኙም።
2.0K viewsTadele Tibebu, edited  04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ