Get Mystery Box with random crypto!

በዚህም ስንት ዐማሮችን እንዳስጨፈጨ መቼም ትዘነገዋለህ አልልም። አንድ ነገር ግን መታወቅ ይኖርበ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

በዚህም ስንት ዐማሮችን እንዳስጨፈጨ መቼም ትዘነገዋለህ አልልም።

አንድ ነገር ግን መታወቅ ይኖርበታል። ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም. በዐማሮች ላይ በፈጸማችሁ ጆኖሳይድ መጠየቃችሁ አይቀርም። እንደ ሱዳኑ ፕሬዘደንት ባሽር፣ እንደ ዩጎስላቪያው ፕሬዘደንት ሚሎሶቪችና እንደ ላይበሪያው ታይለር ለፍርድ የምትቀርቡበት ግዜ ይመጣል። ታሪክ እንደሚያስተምረን የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጻሚዎች መጨረሻቸው እንደ ኦቶማን ኢምፓየር መንኮታኮት ነው። የኦቶማኖች የዘር ማጥፋት ወንጀል በድል ሳይጠናቀቅ ኢምፓየሩ ተደርምሷል። ጨፍጫፊ የነበሩት እስላማዊ ኩርዶች ዛሬ ሀገር አልባ ሆነው በተራቸው ሲጨፈጨፉ በደል የደረሰባቸው ክርስቲያኖች ግን ዛሬ በአርመን፣ በሊባኖስና መሰል ሀገራት ውስጥ መንግሥት ሆነው እየኖሩ ናቸው።

አይሁዶችን ከምድረ ገጽ እናጠፋቸዋለን ብለው የተነሡት የጀርመን ናዚዎች ሀሳብ ሳይሳካ አይሁዶች ዛሬ ሀገር ሆነው ዓለምን እየመሩ ነው ናዚዎች ግን ስም አጠራራቸው ጠፍቶ ዛሬ "ናዚ ነኝ" ማለት ወንጀል ሆኗል። በናዚዎች ጭካኔ ዛሬ ጀርመኖች እየተሸማቀቁበት ይገኛሉ። የጥልያኑ ፋሺዝም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ስር አውላለሁ ብሎ በመርዝ ጋዝ ንጽህናን ጨፈጨፈ። ዛሬ ኢትዮጵያ አለች ፋሺዝም ግን ተደምስሷል። የሩዋንዳው የሁቱ ኃይል የጦር ኃይሉን አሰልፎ ቱትሲዎችን አስጨፈጨፈ። ሆኖም ያሰቡት ያሳካ ሁቱዎች ሥልጣናቸውን ለቱትሲዎች አስረከቡ። ዛሬ ቱትሲዎች ሥልጣን ይዘው ሩዋንዳውን እያስተዳደሩ ናቸው ሁቱዎች ግን አንገታቸውን ደፍተው በሀፍረት ይኖራሉ። ዛሬም ዐማራን ከምድረገጽ እናጠፋለን ብላችሁ የተነሳችሁ አንተና መሰሎችህ የመጨረሻ እጣ ፈንታችሁ እንደ ናዚዎችና ሁቱዎች ነው። የናዚ ወንጀለኞች እየተለቀሙ ፍርዳቸውን እንዳገኙ፣ እናተ ላይ ይህ አይቀርም፡፡ ለፍርድ ስትቀርቡ ባንቀልባ አዝላችሁ የምትዞሩትን አዳፋ ታሪክ በአደባባይ ለማጠብ እድል እንኳን አታገኙም።