Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.61K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-03-02 20:28:37
17.7K viewsTadele Tibebu, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 20:28:26 ታሪክ ራሱን ደግሟል። በዘመነ ብልፅግና በአራዳ ጊዮርጊስ በዛሬው ቀን የተፈፀመው ድርጊት እና በ2008 በዘመነ ሕወሓት በእሬቻ በዓል ላይ የተፈጸመው ተመሳሳይ ነው። ምንም ልዩነት የለውም። ሕወሓት በኢሕአዴግ የአገዛዝ ሜካፕ ስም ይንቀሳቀስ የነበረ ፋሽስት ነበር። የአሁኑ ብልፅግና ደግሞ በኢትዮጵያዊነት ሜካፕ የመጣ ነገርግን ትክክለኛው ገፅታ ኦነግ ተከሽኖ ነው። ሀገሪቱ እየገዛ ያለው በኢትዮጵያዊነት አታሎ ቤተ መንግሥት የገባ ኦነግ የሚባል ሂትለራዊ ነው። ይህን እባጭ ከሀገሪቱ ጫንቃ ላይ መንቀል ግዜ የሚሰጠው አይደለም። አለበለዚያ ኢትዮጵያ ከእጃችን ታመልጣለች።
16.9K viewsTadele Tibebu, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:54:02
17.2K viewsTadele Tibebu, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:53:58 በዛሬዋ ቀን ምኒልክ አደባባይ እንደሄደ የጥቁር ጣሊያኖች (ባንዳዎች) ሰለባ የሆነው ወንድማችን መኳንንት ወዳጅ (ሚሊዮን) ይሄ ነው። በዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፊዚክስ መምህር ነበር።ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቹ መፅናናትን እመኛለሁ።
16.6K viewsTadele Tibebu, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 11:23:44
17.8K viewsTadele Tibebu, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 11:23:16 የአድዋ ድል በዓል አከባበር፣ ጎንደር።
17.1K viewsTadele Tibebu, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 09:32:35
4.0K viewsTadele Tibebu, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 09:32:10 ይህን እያደረጉ ያሉት ፋሽስቱ ዱቼ ሞሶሎኒ አሊያም ሶማሊያዊው መሀመድ ዜያድባሬ አይደለም፤ የቁረጠው ፍለጠው ጌታ የዶክተር አብይ አሕመድ አገዛዝ ነው። እነዚህ ታሪክ አፍራሾች (Deconstructionists) እቴጌ ጣይቱ ብጡል ኦሮሞ፣ ባልቻን ኦሮሞ፣ አትሌት አበበ ደምሴን ኦሮሞ፣ ፊውታራሪ ገበዬሁ ተክሌ ኦሮሞ በማድረግ ብቻ አላቆሙም፤
ወይንም የነፃነት ምንጭ፣ የዘላለም እሴት፣ የአውሮፓን የቅኝ ግዛት መመሪያ የበርሊን ጉባኤ የፈረካከሰውን የአድዋ ድል ህያውነት፣ አድማስ ዘለል ታሪክነት፣ የዓለም ነፀብራቅነት፣ አፍሪቃዊነት፣ ኢትዮጵያዊነት የፖለቲካ ደንገጡር በማድረግ
ብቻ አላቆሙም፤ ይሄው ዛሬ ደግሞ በአደባባይ ማክበር አትችሉም ብለው ከልክለዋል። ህዝቡን በጭስ በዱላና በጭስ እየበተኑት ነው። በአንጻሩ በመስቀል አደባባይ ደግሞ የዶክተር አብይ አሕመድን ፎቶ ይዘው እያከበሩ ይገኛሉ።

የራስ መኮንን ጦር ጀግንነቱን ያሳየበትን፣ ህመም ላይ የነበሩት ፊታውራሪ ገበየሁ እንደ ዝንጀሮ ገደል ለገደል እየተዘዋወሩ ዘንግ ይዘው ያዋጉበትን፣ ቀኛዝማች ታፈሰ በአንድ ጎራዴ የጠላት ሬሳ የከመሩበትን፣ መድፈኛው ራስ አባተ ቧያለው የጠላትን መድፍ በመድፉ የሰባበረበትን፣ እቴጌ ጣይቱ በብልሃት ጠላትን እጅ ወደላይ ያስባሉበትን የአድዋ ድል አታከብሩም የምንባልበት ግዜ ላይ ደርሰናል።
4.0K viewsTadele Tibebu, edited  06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 09:07:00
4.9K viewsTadele Tibebu, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 09:06:37 ዝክረ አደዋ በደጅ አዝማጅ ተሰማ እርገጤ ሀገር ሸዋሮቢት ከተማ በዚህ መልኩ እየተከበረ ነው ።
4.7K viewsTadele Tibebu, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ