Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬዋ ቀን ምኒልክ አደባባይ እንደሄደ የጥቁር ጣሊያኖች (ባንዳዎች) ሰለባ የሆነው ወንድማችን መ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

በዛሬዋ ቀን ምኒልክ አደባባይ እንደሄደ የጥቁር ጣሊያኖች (ባንዳዎች) ሰለባ የሆነው ወንድማችን መኳንንት ወዳጅ (ሚሊዮን) ይሄ ነው። በዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፊዚክስ መምህር ነበር።ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቹ መፅናናትን እመኛለሁ።