Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.42K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2023-02-21 19:36:16 እነ መምህር ምህረተአብ አሰፋ እና በነ ፌቨን ክስ ስር የተካተቱት እህት ወንድሞቻችን እና ጋዜጠኛ ዮሴፍ ተፈተዋል። በአዋሽ ዐርባ ከተጋዙት የተወሠኑ ቢፈቱም ብዙዎች ገና አልወጡም።
11.7K viewsTadele Tibebu, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 14:41:57
16.3K viewsTadele Tibebu, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 14:41:49 ብዙ ሰው መረጃ ስለጠየቀኝ ጠቅለል አድርጌ ልመልስ። ብጽዕ አቡነ እስጢፋኖስ ወደ ጅማ ከተማ አልተጓዙም። ብጽኡነታቸው በዚህ ሰአት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘ በመንበረ ፓትርያሪክ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ማረፍያቸው ይገኛሉ።

መምህር ምህረተ አብ አሰፋም አልተፈታም። መምህር ምህረተ አብ አሰፋም ከእስር እንዳይወጣ የተከለከለው የዋስትና መከልከል እግድ ተነስቶ እንዲፈታ የቅድስት ቤተክርስቲያን የህግ ክፍል ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። ያለው እውነታ ይሄው ነው።
16.2K viewsTadele Tibebu, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 19:15:49
18.1K viewsTadele Tibebu, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 19:15:33
17.2K viewsTadele Tibebu, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 19:14:56 - "በቅርቡ በቤተ ክርስቲያናችን ተከስቶ የነበረው ችግር በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሰረት ተፈቷል"--- የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

- "ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሦስቱ አባቶች መመለስ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች"--- ብፁዕ አቡነ አብርሃም

#ተመስገን

*አሁን የታሰሩትን ፍቱ፣ ላለፉት ይቅርታ ጠይቁ፣ ሰላም ፍጠሩ።
15.3K viewsTadele Tibebu, 16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 18:04:20
15.8K viewsTadele Tibebu, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 11:16:25
13.2K viewsTadele Tibebu, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 11:16:18 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች በሀገረ ሩሲያ እየመከሩ ነው።
13.1K viewsTadele Tibebu, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 20:12:33
9.1K viewsTadele Tibebu, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ