Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.42K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-02-13 20:12:26 የEOTC TV የኦሮሚኛ አዘጋጅ ጋዜጠኛ
ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ ሆርዶፋ ዛሬ ሰኞ ከቀኑ 10:00 አካባቢ አፍነው ወስደውታል።የEOTC TV የኦሮሚኛ አዘጋጅ ጋዜጠኛ
ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ ሆርዶፋ ዛሬ ሰኞ ከቀኑ 10:00 አካባቢ አፍነው ወስደውታል።
9.1K viewsTadele Tibebu, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 17:04:38
10.3K viewsTadele Tibebu, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 17:04:13 የጅማው የጨረቃ ጳጳስ ተጨማሪ ፎቶ ደርሶኛል
10.3K viewsTadele Tibebu, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 16:55:37
10.4K viewsTadele Tibebu, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 16:55:30 በሻሸመኔ ሰማዕትነት ከተቀበሉት መካከል
ሃገሩን በታማኝነት አገልግሎ ጡረታ ወጥቶ የነበረው
ወታደሩ ሰማእት ይገኝበታል። በገጀራ፣ በዱላና፣ በድንጋይ ቀጥቅጠው ነው የገደሉት። ሆስፒታል ቢገባም ህይወቱ አልተረፈችም።
9.8K viewsTadele Tibebu, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 16:12:05
10.5K viewsTadele Tibebu, 13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 16:12:05
10.4K viewsTadele Tibebu, 13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 19:59:53
10.3K viewsTadele Tibebu, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 19:59:13 አፈናው ቀጥሏል። ናትናኤል ያለምዘውድን ስድስት ኪሎ አካባቢ ከተጠቀመበት ሬስቶራንት ፖሊሶች ለጥያቄ እንፈልግሃለን ብለው ወስደውታል። መምህር ሄኖክ ታዬ
ታፍኖ ተወስዷል። የማንቂያ ደወል ሚዲያ ባለቤት መምህር ምህረት አብ አሰፋ ከሁለት የሚዲያ ሠራተኞች ጋር በፖሊስ ተይዞ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ተወስዷል።
ፓስተር ቢኒያም ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት በፅኑ በማወገዞ ትናት ታፍኖ ተወስዷል።አሁንም የነቁ መረጃ በማድረስ ከፍተኛ ሚና የነበራቸውን እያደኑ በማሰር ላይ ናቸው።
10.2K viewsTadele Tibebu, edited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 19:39:43
10.3K viewsTadele Tibebu, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ