Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.60K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-09-28 15:51:52
ምታ በዝምታ

ከንስሩ እና ከጀግናው አየር ሃይላችን እይታ ውጪ የሚሆን አንዳችም የትህነግ ወያኔ እንቅስቃሴ የለምና የጁንታው መንጋ ከነ-ተሽከርካሪው ጭምር እንዲህም ሆነ።

ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች!!!

ዘለዓለማዊ ክብር ለእኛ ወገኖቻቸውና ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ሲሉ የመሰዋእትነት ዋጋ ለከፈሉ ጀግኖች ሰማዕቶቻችን!!!

ጥሌ-ዘመቂ
2.5K viewsAnteneh Babanto, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:32:11
አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
*******************

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው አርቲስቱ ዛሬ ጠዋት ላይ ሕመም ተሰምቶት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ የሕክምና ማዕከል ሕክምና ማድረጉንና ከቆይታ በኋላ ህይወቱ እንዳለፈ ታውቋል።

ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት እንዳልነበረበት ጓደኞቹ በተገኙበት ቢረጋገጥም ለተጨማሪ ምርመራ አስከሬኑ ወደ ሆስፒታል መላኩንም ለማወቅ ተችሏል።
2.8K views@A, 13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:24:34 "በኢትዮጵያ በዚያን አስቸጋሪ ወቅት ስለ ዎላይታ ህዝብ እውነተኛ ታሪክ አባቴ በፓለቲካ ጫና ከመጽሃፉ እንዲያወጣ ተደርገው የነበረው ሀሳብ ተካተው ተፅፏል"


2.0K viewsNatnael Gecho, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:08:10
ከባድ የዘረፋ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአዲስ አበባ እና አካባቢው ተደራጅተው ከባድ ዘረፋ እና ውንብድና በመፈፀም የሕዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላትን ባደረገው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።

የከተማው ነዋሪ በስጋት እንዲኖር ከሽብር ቡድኑ ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ተላላኪዎችን የመመንጠሩ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብረ-ኃይሉ አስታውቋል።

የውስጥ እና የውጭ ጠላቶቻችን ተደራጅተው ከከፈቱብን ዘርፈ-ብዙ ጦርነት አንዱ በከተማ የተሸሽጉ ተላላኪዎችን በመጠቀም በለስ ከቀናቸው በገሃድ፣ ካልሆነላቸውም በድብቅ የነዋሪውን ሰላም በማወክ ኅብረተሰቡ የደህንነት ዋስትና እንዳይሰማው በማድረግ በመንግሥት ላይ ያለውን ዕምነት ማሳጣት ዋነኛ ተልዕኳቸውን ነው።

ምንም እንኳን በተለያዩ ጊዚያት እኩይ ተግባራቸውን ለማሳካት ቢፍጨረጨሩም በኅብረተሰቡ መረጃ ሰጭነትና በፀጥታ ኃይሉ ብርቱ ጥረት በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ይገኛል።
1.9K views@A, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:12:03 መስከረም 15/2015ዓ.ም

ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ  ለሀገሩ ልዖላዊነትና ለሕዝቡ ነፃነት ሽብርተኛዉ ህወሓትን የመደምሰስ ተጋድሎዉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ሰራዊቱና ጥምር ጦሩ በራያ ግንባር እያደረገ ባለዉ ተጋድሎ  በራያ ቆቦ ጨፌ መንደር 028 ገደባ ቀበሌ የነበሩ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ለመሸሽ ከአካባቢው ሲወጡ ሌሎች ታጣቂዎች መውጣት የለብንም በማለት እርስ በርስ ባደረጉት የተኩስ ልዉዉጥ  በርካት ታጣቂዎች መገደላቸው ታውቋል። እነዚህ ተሸከርካሪዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ጥምር ጦሩ በቅንጅት በራያ ግንባር በጠላት ላይ እየወሰዱት ባለዉ እርምጃና ሲደመሰሱ ቀይ አፈርን ሲቆጣጠር ጁንታው የሚጠቀምባቸዉና የተማረኩ ተሽከርካሪዎች በከፊል፦
2.6K viewsAnt B, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 17:17:33
4.4K viewsAnt B, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 12:31:09
4.5K viewsAnt B, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:27:25 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የተመድ የፀጥታው ም/ቤት የበለጠ አካታች ለማድረግ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠይቀዋል።ባይደን በንግግራራቸው፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለአለም አቀፍ ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት የተሻለ ብቃት እንዲኖረው እና ሁሉንም አካታች እንዲሆን ለማድረግ ሪፎርም እንዲደረግበት ጥሪ አቅርበዋል።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዚህ ቀደም ይህንን የአፍሪካ ሀገራት በተመድ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማግኘት አለባት የሚለውን ሃሳብ መቀላቀላቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/ፕሬዝዳንት-ባይደን-የአፍሪካ-ሀገራት-በፀ/
4.7K viewsNatnael Gecho, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 16:59:51 ኢ-ሲም ምንድን ነው? እርስዎስ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ?
ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በፊት ከሚያርበው ሲም ካርድ ውጪ የስልክ አገልግሎት ማስጠቀም የሚያስችል ኢ-ሲም የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል።
በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ያሉ ተጠቃሚዎች ይህንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ ከዋና ከተማዋ ውጪ ያሉ ደንበኞቹም በቅርቡ አገልግሎቱን እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። በቅርብ ዓመታት በአፍሪካ አገራት ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው ይህ አገልግሎት በስልክ ዘርፍ አዲስ ከሚባሉ ቴክኖሎጂዎች አንዱ ነው።
ለመሆኑ ኢ-ሲም ምንድን ነው? እንዴትስ ይሠራል? ይህንን አገልግሎት ለማግኘት እርስዎ ምን ዓይነት ስልክ ሊኖርዎት ይገባል? ዝርዝሩን እዚህ ያንብቡ https://wolaitatimes.com/ኢትዮ-ቴለኮም-በቅርቡ-ይፋ-ያደረገው-ኢ-ሲም/
5.3K viewsNatnael Gecho, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 14:18:29

6.4K viewsAnt B, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ