Get Mystery Box with random crypto!

መስከረም 15/2015ዓ.ም ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ  ለሀገሩ ልዖላዊነትና | Skyline media

መስከረም 15/2015ዓ.ም

ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ  ለሀገሩ ልዖላዊነትና ለሕዝቡ ነፃነት ሽብርተኛዉ ህወሓትን የመደምሰስ ተጋድሎዉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ሰራዊቱና ጥምር ጦሩ በራያ ግንባር እያደረገ ባለዉ ተጋድሎ  በራያ ቆቦ ጨፌ መንደር 028 ገደባ ቀበሌ የነበሩ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ለመሸሽ ከአካባቢው ሲወጡ ሌሎች ታጣቂዎች መውጣት የለብንም በማለት እርስ በርስ ባደረጉት የተኩስ ልዉዉጥ  በርካት ታጣቂዎች መገደላቸው ታውቋል። እነዚህ ተሸከርካሪዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ጥምር ጦሩ በቅንጅት በራያ ግንባር በጠላት ላይ እየወሰዱት ባለዉ እርምጃና ሲደመሰሱ ቀይ አፈርን ሲቆጣጠር ጁንታው የሚጠቀምባቸዉና የተማረኩ ተሽከርካሪዎች በከፊል፦