Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.26K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-10-25 16:26:43
በሕገወጥ የውጭ ገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 665 ሰዎች ለወንጀል ምርመራ መተላለፋቸው ተገለጸ

(የኢትዩትዩብ እለታዊ መረጃዎች)
የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ሕገወጥ የውጭ ገንዘብ ዝውውር ላይ ተሳትፈዋል ያላቸውን 665 ተጠርጣሪዎች ለምርመራ አሳልፎ መስጠቱ ተገለጸ።

አገልግሎቱ ከሕገ ወጥ የውጭ አገራት ገንዝብ ማስተላለፍ ወንጀል ጋር ግንኙነት አላቸው ብሎ የጠረጠራቸውን 665 የባንክ ሒሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ስለማገዱ ባሳለፍነው መስከረም 30/2015 አሳውቆ ነበር።

ይህን ተከትሎም በገንዘብ ማስተላለፍ ወንጀል ድርጊቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ተሳትፎ የነበራቸውን አካላት በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ በሂደት ላይ መሆኑን የገለጸው አገልግሎቱ፣ ኹሉንም ተጠርጣሪዎቹን ለሕግ ምርመራ አሳልፎ መስጠቱ ተገልጿል።

ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ
8.1K viewsAnteneh Babanto, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 16:23:46
7.4K viewsAnteneh Babanto, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 14:21:18 በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት የሰላም ድርድር ላይ ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀኑ አባላት በሁለቱም ወገኖች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለሰላም ድርድር ወደ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ያቀኑት

1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ
3.አቶ ተመስገን ጥሩነህ
4.አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር
5.አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
6.ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ
7.ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር ናቸው

በትግራይ(ህወሓት)መንግስት በኩል ለሰላም ድርድር ወደ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ያቀኑት

1. አቶ ጌታቸው ረዳ
2.ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ
3.አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው
4.ዶ/ር ፍሰሃ ሃፍተፅዮን
5.አቶ ተወልደ ገ/ተንሳይ
6.አቶ ካሳ ገ/ዮሐንስ
7.አቶ አሰፋ አብርሃ ሲሆኑ ተጨማሪ 5 ሰዎች በሴኩሪቲ ስም ደቡብ አፍሪካ ተጉዘዋል።
8.6K viewsAnteneh Babanto, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 11:56:11 ደብረጽዮን ከመቀሌ እስካሁን አልወጣም
8.0K viewsAnteneh Babanto, 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 11:37:25
8.2K viewsAnteneh Babanto, 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 11:37:21 ሰበር መረጃ ከፕሪቶሪያ

የአሽባሪው ሕወሓት ቡድን በደቡብ አፍሪካ በሚጀመረው የሰላም ንግግር የውይይት አጀንዳዎችን አስመልክቶ የሐሰት ወሬ ለመንዛት መዘጋጀቱ ተደርሶበታል።
የሽብር ቡድኑ በሐሰተኛ ዜና አራጋቢዎቹ አማካኝነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው ተኩስ ማቆምና የወልቃይት ጉዳይን የተመለከቱ ርዕሶችን አስመልክቶ ስምምነት እንደተደረሰባቸው በማስመሰል እንዲያወናብዱና በመንግሥት ላይ ጫና እንዲፈጥሩ ለሚዲያ ጀሌዎቹ አቅጣጫ ሰጥቷል።

ውይይቱን ለሕዝብ ማወናበጃነት ለማዋል ማሰቡን የተረዳው የኢትዮጵያ መንግሥት ለዚህ የሚሆን ዕድል እንደማይሰጠውም ታውቋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ቀደም ብሎ ባሳወቀው መሠረት የሽብር ቡድኑን የውንብድና ዕድሜ የሚያራዝሙ ማናቸውንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታዎችን ሳይቀበል ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የሚያስገኙ አቋሞቹን አጠናክሮ እንደሚያቀርብ መረጃዎች አረጋግጠዋል።
8.0K viewsAnteneh Babanto, 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 23:49:06 https://fb.watch/giLQSkgnV3/
9.0K viewsAnteneh Babanto, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 20:12:45
በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ነገር ይቋጫል… ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
10.5K viewsAnteneh Babanto, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 02:45:29
ምርኮኞችን ማሰቃየት አለም አቀፍ ወንጀል ቢሆንም፣ ከአሸባሪው ሕወሓት ግን የሚጠበቅ ነው! እንደ ፕሮፖጋንዳቸው ሊሆን አይችልም! በርሃ እያሉ፣ አራት ኪሎን ተቆጣጥረው፣ አሁንም አውሬዎች ናቸው! ይወገዱ

አጭር ቪድዮ ለማዬት...
10.5K viewsAnteneh Babanto, 23:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 22:25:07
ጀግኒቷ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ

ጥሌ-ዘመቂ
8.9K viewsAnteneh Babanto, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ