Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.90K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-06-16 16:33:44
በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንስቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት ሦስት ልጆችን በሠላም ተገላገለች።

ወ/ሮ ታምራት ታፈሰ ትባላለች ከድል በገሬራ ነው የመጣችው። ከዚህ በፊት መንታ ሴቶችን በሠላም እንደተገላገለች ተናግራለች።

በዩኒቨርስቲው ኮምፕርሄንስቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማህፀንና ጽንስ ት/ት ክፍል የመጨረሻ ዓመት ተማሪ የሆኑት ዶክተር አንተነህ ቼሩ እንደገለጹት ፤ ወ/ሮ ታምራት የጽንስ ክትትል በኮምፕርሄንስቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማድረጋቸውንና በወሊድ ወቅት በተደረገላቸው እርዳታ ሦስት ወንድ ልጆችን በሠላም መገላገሏን ተናግረዋል።

እናትም ሆነ ሕፃናት በሙሉ ጤንነት እንደሚገኙም ዶክተር አንተነህ ገልጸዋል።

እናት በበኩላቸው በተቋሙ ባለሙያዎች በተደረገላቸው ዕርዳታ አመስፐነዋል ስል የኮሌጁ ኮ/ሕ/ግንኙነት ያደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የ WT ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
ዌብሳይት፡ wolaitatimes.com
ቴለግራም፡ https://t.me/WolaitaTimes
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/wolaitatime/
ዩቲዩብ፡ https://youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/wolaitatimes/
2.0K viewsNatnael Gecho, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 19:11:59 “መንግሥት ወደ ትግራይ ክልል ያልተገደበ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ እያደረገ ያለው ጥረት የሚደነቅ ነው”፦ የዓለም የምግብ ፕሮግራም
**

የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ትግራይ ክልል ያልተገደበ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያደንቁ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዳቪድ ቢስሌይ ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዳቪድ ቢስሌይ እና የስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኤርንክራንስን በዛሬው ዕለት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

የስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኤርንክራንስም የኢትዮጵያ መንግሥት ለዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል።

በውይይቱ በግጭት እና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ስለሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ፣ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ ስለሚነሱ የግልጽነት ጉዳዮች እንዲሁም የኢትዮጵያ መንግሥት የጋራ መተማመንን በመፍጠር ረገድ እየወሰዳቸው ስላሉ እርምጃዎች ላይ ትኩረት ተደርጓል።

የ WT ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
ዌብሳይት፡ wolaitatimes.com
ቴለግራም፡ https://t.me/WolaitaTimes
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/wolaitatime/
ዩቲዩብ፡ https://youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/wolaitatimes/
4.2K viewsNatnael Gecho, edited  16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 20:25:37
የሞባይል 21 ጠቃሚ ሚስጥራዊ ኮዶች!!
-ሼር አድርጉ
1ኛ. ሞባይሉ ውስጥ ያለውን ስልክ ቁጥር ለማግኘት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#34971539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#273282*255*663282*#*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#197328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ*#*#0842#*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወርና ሃርድወር መረጃ ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#125080*369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ (Dump Modef) ለማያት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ *#7465625#
1.6K viewsTopia Media, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 19:19:21
የቤንዚን፣ የናፍጣ እና የኬሮሲን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
******************

በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የቤንዚን፣ የናፍጣ እና የኬሮሲን (ነጭ ጋዝ) የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በግንቦት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የተጠቀሱት ምርቶች መሸጫ ዋጋ በዓለም ገበያ ቢጨምርም፤ መንግሥት የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ከግንዛቤ በማስገባት፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥሉ ለማስቻል የምርቶቹ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ያለምንም ለውጥ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
2.0K viewsTopia Media, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 18:45:26 #ሀገራዊ_ምክክር

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕ/ር መስፍን አርአያ ለኤፍ ቢ ሲ በሰጡት ቃል የተናገሩት ፦

" በሀገራዊ ምክክሩ #ሁሉም ኢትዮጵያዊ አጀንዳ የሚያስይዝበት አሰራር ይዘረጋል።

የውይይት ሃሳቦች ከታች ወደ ላይ ነው የሚሰበሰቡት።

በውይይቱ ይህ ይነሳ ያ አይነሳ የሚባል ነገር የለም ። ኮሚሽኑ በአጀንዳዎች ላይ ጣልቃ አይገባም።

ምክክሩ ልሂቁ ላይ ብቻ የተንጠለጠለ ባለመሆኑ ሁሉም ዜጋ ሐሳቡ በጥቂቶች እንዳይጨናገፍ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ እናቀርባለን።

በቀጣይ በየክልሉ እንደ አመቺነቱ ጽሕፈት ቤቶች ይቋቋማሉ ፤ የኮሚሽኑ ምክር ቤት መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን ስትራቴጂክ ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላት በማቅረብ ግብዓት ይሰበሰባል።

አጀንዳ የመሰብሰብ ሥራ በገጽ ለገጽ ማህበረሰቡ በሚረዳው ቋንቋ ስለ ኮሚሽኑ በማስረዳት ሃሳቡን እንዲገልጽ ይደረጋል። በሌሎች አማራጮችም በስልክ፣ ኢሜይል እና ፖስታ በመሳሰሉት ማቅረብም ይቻላል።

ማሕበረሰቡ ሃሳቡን ከማቅረብ በተጨማሪ በማዕከል ደረጃ ለሚደረገው ምክክር ወኪሎቹን እንዲመርጥ ይደረጋል።

የአጀንዳ ሃሳቦች መሰብሰብ የሚጀመርበት ጊዜ #በቅርቡ_ይፋ ይደረጋል። "
2.0K viewsTopia Media, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 10:00:33
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው ሲሉ የከተማዋ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዮናስ ዘውዴ አስታወቁ

የቢሮ ኃላፊው አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የህንፃ ስታንዳርድና የውጭ ማስታወቂያ ስታንዳርድ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጸው ሆኖም ግን ይህን መነሻ አድርጎ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች አዲስ አበባ ከተማ ግራጫ ቀለም ልትቀባ ነው በሚል በስፋት ሲዘዋወር የታየው መረጃ የተሳሳተ ነው ብለዋል፡፡

እስካሁን ድረስ የከተማዋ ህንጻዎች ቀለም ምን አይነት ይሁን የሚለው ጉዳይ ለውይይት ቀረበ እንጂ የከተማ አስተዳደሩ በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳላሳለፈ አመልክተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም ‹‹ከተማችን ቡራቡሬ ሆና ባለቤት አልባ መስላለች›› ማለታቸውን ያስታወሱት የቢሮ ኃላፊው ይህን ችግር ማንኛውም የመዲናዋ ነዋሪ ሊታዘብ ይችላል፤ የከተማ አስተዳደሩም ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቷል ብለዋል

ችግሩን ለመፍታት የውጭ ማስታወቂያውና የከተማዋ ቀለም ሁኔታ የሚመራበት ስታንዳርድ ዝግጅት ተደረገ እንጂ ውሳኔ ላይ አለመድረሱን ጠቁመዋል

በቅርቡ በጉዳዩ ላይ ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደርጎ እንደነበር ያስታወሱት ኃላፊው ይህን መነሻ አድርገው አንዳንድ ግለሰቦች ለግራጫ ቀለም የመሰላቸውን ትርጓሜ ሲሰጡ ተመልክተናል፤ ጉዳዩ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እንደሚዘዋወረው ተግባር ላይ የዋለ ሳይሆን ገና ለምክክር የቀረበ መሆኑን መገንዘብ ይገባል ብለዋል

ከተማዋ ላይ አንድ አይነት ቀለም ብቻ ለቀለም ቅብ ሥራ ያስፈልጋል የሚል እሳቤ መያዝ እንደሌለበት የተናገሩት ኃላፊ ለአስፈላጊው ህንጻና አካባቢ የሚመጥን ዝብርቅርቅ ያልሆነና ለዓይን የሚማርኩ ቀለማትን የያዘ ስታንዳርድ እንደሚኖረን ይጠበቃል ብለዋል።
2.8K views@A, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:44:13
4.8K viewsTopia Media, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 14:15:05 https://www.facebook.com/106382618741910/posts/106430358737136/?substory_index=0&sfnsn=mo
2.5K viewsTopia Media, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 15:55:47
14ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመከላከያ፣ የጸጥታና ደኅንነት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

On May 9, 2022  52

የአፍሪካ ሕብረት የመከላከያ፣ የጸጥታና ደኅንነት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

ጉባኤው ከዛሬ ግንቦት 1 እስከ ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት የሚካሄድ ሲሆን፥ የህብረቱ አባል አገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል፡፡

በጉባኤው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ግጭቶችን ፣ ሽብርተኝነትንና ፅንፈኝነትን እንዲሁም እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለማስቆም እየተከናወነ ያለውን ጥረት ሪፖርት እንደሚያቀርብ ተነግሯል።

የሕብረቱን ተጠባባቂ ሃይል አቅም ለማሳደግም እየተደረገ ያለው ድጋፍና ስምሪት ላይ ያተኮረ ሪፖርት ያቀርባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኢዜአ ዘግቧል።

የህፃናትን ደህንደነት ለመጠበቅ የተዘጋጀውን ረቂቅ ፖሊሲ በአፍሪካ የሰላምና ደኅንነት ፖሊሲ ውስጥ ለማካተት ያለመ ውይይት እንደሚካሄድም ተመላክቷል፡፡
5.6K viewsTopia Media, edited  12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 19:30:06
#ሜጀር_ጀኔራል_ገብረመድህን (#ወዲ_ነጮ)

አሸባሪው ህወሓት ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ ለፈፀመው ጭካኔ የተሞላው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ሁኖ የመገናኛ ሬድዮዎችን በመዝጋት ሽፋን ሰጥቷል በሚል በአገር ክህደት ተከሶ ቃሊቲ ማረሚያቤት ታስሮ የቆየው #ሜጀር_ጀኔራል_ገብረመድህን (#ወዲ_ነጮ) ዛሬ ህይወቱ አልፏል።

@DondorTimes
9.6K viewsTopia Media, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ