Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.60K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-10-07 13:55:38
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ ፦

- ኢትዮጵያዊያን በግለሰብ ደረጃ ከ100 ሺህ ብር በላይ ለድርጅቶች ደግሞ ከ200 ሺህ ብር በላይ ቤት ውስጥ ማስቀመጥ የተከለከለ መሆኑን መገንዘብ ይኖርባቸወል።

- ገንዘብ በባንክ መቀመጥ አለበት ፤ የግብይት ስርዓትም በባንክ ማካሄድ ይቻላል።

- መመሪያው ከሚፈቅደው የገንዘብ መጠን በላይ አስቀምጦ የተገኘን አካል #የጠቆመ ግለሰብ 15 በመቶ የወረታ ክፍያ ይከፈለዋል።

- በውጭ አገራት ገንዘብ ግብይት መፈጸምም ሆነ በህገወጥ መንገድ ይዞ መገኘት አይቻልም።

- ወርቅን በህገወጥ መልኩ ቤት ውስጥ ማከማቸት የማይቻል ሲሆን በህገወጥ መልኩ ወርቅን ያከማቸ ግለሰብ ለጠቆመ ግለሰብ ባንኩ በወቅቱ ባለው ግብይት የ15 በመቶ ወረታ ይከፈለዋል።

- በህገወጥ የሃዋላ የውጭ አገራት የተሰማሩ አካላትን ለጠቆመም እስከ 25 ሺህ ብር ወረታ ይከፈለዋል።

- በህገወጥ ገንዘብ ህትመት የተሰማሩ አካላትን ያጋለጠም ከ20 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር ወረታ ይከፈለዋል።

- ጠቋሚዎች ወረታውና ሽልማቱ የሚበረከትላቸው #ደህንነታቸው እና #ሚስጥራዊነታቸው በተጠበቀ መልኩ ነው።
2.0K views@A, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 12:26:39
ሰበር

ብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ አገደ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገወጥ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ብሎ የጠረጠራቸውን 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ማገዱን ዛሬ አስታወቀ።
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ(ዶ/ር) ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2015 ዓም እንዳስታወቁት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሂሳቸው ታግዶ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ሪፖርተር
2.2K viewsAnteneh Babanto, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 12:18:29
2.3K viewsAnteneh Babanto, 09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 13:50:21 The African Union invites the warring parties in North Ethiopia to sit for negotiation on October 9, 2022 in South Africa. The invitation was made when the conflict between the federal government and the #Tigray People Liberation Front (#TPLF) led government in North Ethiopia escalated after more than six months of a largely peaceful period, with significant casualties on both sides. Read more
https://wolaitatimes.com/to-end-war-in-north-ethiopia-au-schedules-peace-talks-in-south-africa/
2.3K viewsNatnael Gecho, 10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 15:41:49
ህወሓት ግን ለቃ የወጣችው ወደየት ነው?
1.3K viewsAnteneh Babanto, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 22:58:18
752 viewsAnteneh Babanto, 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 22:58:15 በራያ ግንባር ከረገፉት የወያኔ ተዋጊዎች በጥቂቱ
753 viewsAnteneh Babanto, 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 13:33:08
አትሌት ያለምዘርፍ የኃላው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድርን
አሸነፈች

አትሌት ያለምዘርፍ ርቀቱን 2:17:25 ሰዓት በመግባት ማሸነፍ ችላለች።

አትሌቷ በውድድሩ ወቅት ወድቃ የነበር ቢሆንም ተነስታ ፍጥነቷን ጨምራ ውድድሯን በጥሩብቃት አሸንፉለች::

ከየንያዊቱዋ አትሌት ጆይስሊን ኪፕሶጊ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ርቀቱን አጠናቃለች።
2.6K viewsNatnael Gecho, 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 12:30:36 አሸባሪው ህወሓት አማራጭ የፖለቲካ ሃሳብ በማራመዳቸው ለከፋ ሰብአዊ ጉዳት ይዳርጋቸው እንደነበር በዎላይታ ሶዶ ዞን የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ገለጹ፡፡

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላቱ ላለፉት በርካታ ዓመታት ዜጎችን በግፍ አገዛዝ ያኖረው የሽብር ቡድኑ ዛሬም የስልጣን ጥሙን ለማርካት የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት እየማገደ መሆኑን ተናግረዋል። ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/ቡድኑ-አማራጭ-የፖለቲካ-ሃሳብ-በማራመዳች/
2.4K viewsNatnael Gecho, 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 17:36:08
የተወዳጁና ድምጸ መረዋው አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015 በአዲስ አበባ አራት ኪሎ መንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን እንደሚፈጸም የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው አስታወቀ።

የተወዳጁን የኪነጥበብ ሰው ሥርዓተ ቀብር ለማስፈጸም የተቋቋመው ኮሚቴ ጉዳዩን አስመልክቶ በአርቲስቱ በመኖሪያ ቤት ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል።

አርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ፥ የወንድማችን ህልፈት ድንገተኛ በመሆኑ ሀዘናችን መሪር ነው፥ በዚህ ሁኔታ መግለጫ መስጠትም ከባድ ነው ብሏል።

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅን በአጭር መግለጽ ከባድ ነው፤ በህይወት ዘመኑ የሰራቸው ተግባራት ግን ትውልድ የሚማርባቸው ይሆናሉ ሲል ገልጿል።

በነገው ዕለት የአስከሬን ስንብት በመኖሪያ ቤቱ በማድረግ በወዳጅነት ፓርክም ከ6፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በመንግስት ኃላፊዎች፣ በሙያ አጋሮቹ፣ በአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ የአስክሬን ስንብት እንደሚካሄድ ገልጿል።

በመቀጠልም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴደራል ቤተክርስቲያን ስርዓተ ቀብሩ እንደሚፈጸም ተናግሯል።

ጎልማሳው የጥበብ ሰው ማዲንጎ አፈወርቅ ስለ ፍቅር፣ ትዝታ፣ ባህል፣ ሀገር፣ ታሪክና ሌሎች ጉዳዮችን የሚዳስሱ መልዕክቶችን በተስረቅራቂ ድምጹ በማዜም በኢትዮጵያ የኪነጥበብ ስራ ላይ የራሱን አሻራ አሳርፏል።

ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሄድና ማሰልጠኛም ምልምሎችን በማነቃቃት የራሱ የሆነ ታሪክ የሰራ አርቲስት መሆኑም ይታወቃል።

በቀድሞው የጎንደር ክፍለ ሀገር አዘዞ ተወልዶ በደብረታቦር ያደገው አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ መስከረም 17/2015 ዓ.ም ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
2.8K views@A, 14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ