Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ አገደ | Skyline media

ሰበር

ብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ አገደ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገወጥ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ብሎ የጠረጠራቸውን 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ማገዱን ዛሬ አስታወቀ።
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ(ዶ/ር) ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2015 ዓም እንዳስታወቁት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሂሳቸው ታግዶ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ሪፖርተር