Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪው ህወሓት አማራጭ የፖለቲካ ሃሳብ በማራመዳቸው ለከፋ ሰብአዊ ጉዳት ይዳርጋቸው እንደነበር በ | Skyline media

አሸባሪው ህወሓት አማራጭ የፖለቲካ ሃሳብ በማራመዳቸው ለከፋ ሰብአዊ ጉዳት ይዳርጋቸው እንደነበር በዎላይታ ሶዶ ዞን የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ገለጹ፡፡

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላቱ ላለፉት በርካታ ዓመታት ዜጎችን በግፍ አገዛዝ ያኖረው የሽብር ቡድኑ ዛሬም የስልጣን ጥሙን ለማርካት የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት እየማገደ መሆኑን ተናግረዋል። ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/ቡድኑ-አማራጭ-የፖለቲካ-ሃሳብ-በማራመዳች/