Get Mystery Box with random crypto!

አትሌት ያለምዘርፍ የኃላው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድርን አሸነፈች አትሌት ያለምዘርፍ ርቀቱን | Skyline media

አትሌት ያለምዘርፍ የኃላው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድርን
አሸነፈች

አትሌት ያለምዘርፍ ርቀቱን 2:17:25 ሰዓት በመግባት ማሸነፍ ችላለች።

አትሌቷ በውድድሩ ወቅት ወድቃ የነበር ቢሆንም ተነስታ ፍጥነቷን ጨምራ ውድድሯን በጥሩብቃት አሸንፉለች::

ከየንያዊቱዋ አትሌት ጆይስሊን ኪፕሶጊ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ርቀቱን አጠናቃለች።