Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.26K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-10-13 12:12:38 የትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና አጋጥመዋል ያላቸው 6 ቁልፍ ችግሮች

1- በቂ ኦሬንቴሽን ባለማግኘት ወይም በማወቅም ጭምር የተከለከሉ ቁሶችን ይዘው የመጡና ይዘው የተገኙ ተፈታኞች መኖራቸው፤

2- ነፍሰጡርና መጫት ተፈታኞች በሌላ ዙር እንደሚፈተኑ አስቀድሞ ቢገለፅም በዚህኛው ዙር ለፈተና መምጣታቸው፣

3- በፈተና አዳራሽ በጋራ ካልሰራን ብለው ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር ግብ ግብ የፈጠሩ ተፈታኞች ማጋጠማቸው፤

4- ከተሰጣቸው መመሪያና ከፈታኝ የማይጠበቅ ተግባር ላይ የተሳተፉ የፈተና አስፈፃሚዎች ማጋጠማቸው፤

5- በትራንስፖርት እጥረት ምክንያት ዘግይተውና አምሽተው በዩኒቨርስቲዎች የደረሱ መኖራቸው፤

6- ተማሪዎች ስልክ እንደሌላቸውና ፈተና ቢወጣ እንኳ እንደማያገኙ እየታወቀ ፈተና እንለጥፋለን የሚሉ " የቴሌግራም ገፆች " ማጋጠማቸውና ፈተና ካለቀ ወይም በመሰጠት ላይ እያለ አንድም ሁለትም ገፅ መለጠፋቸው እንደሆነ አመልክቷል።
1.1K viewsAnteneh Babanto, 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 10:32:09
ፌስቡክ (Meta) ካምፓኒ እስከ 2 ሚሊዮን ተከታይ (followers) የነበራቸውን የግል ፌስቡክ አካውንት ባለቤቶች ከ10 ሺህ በታች ማድረጉን ተመልክተናል።

ፌስቡክ (ሜታ) ካምፓኒ የተከታዮቹን (Followers) ብዛት ከአስር ሺህ በታች ያደረገው የግል ፌስቡክ አካውንት ያላቸው ግለሰቦች ብቻ እንጂ ለፌስቡክ ገፅ አይደለም። ለምሳሌ በሀገራችን ታዋቂ ፓለትከኛ አቶ ጃዋር መሀመድ የግል ፌስቡክ አካውንት 2.1 ሚሊዮን ተከታይ ከነበረበት ወደ 9 ሺህ 9 መቶ ዝቅ ተደርጓል።

በጉዳዩ ዙሪያ እስካሁን ፌስቡክ ካምፓኒ ሆነ ሌሎች በቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰሩ ሚዲያዎችና ተቋማት ያወጡት መረጃ የለም።

#WolaitaTimes
1.6K viewsNatnael Gecho, 07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 17:11:09 የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሕዝበ ውሳኔ ጥር 29 ይካሄዳል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል በስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የሚካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለማካሄድ ማቀዱ ተገለፀ።

ከ3.1 ሚሊዮን በላይ መራጮች ይሳተፉበታል የሚል ቅድመ ግምት በተቀመጠበት የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ ህዝበ ውሳኔ 3,756 ጣቢያዎች፣18,885 የምርጫ አስፈፃሚዎች እንደሚያስፈልጉ ቦርዱ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ክንውኑን በተመለከተ ዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓም በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል እያካሄደ ባለው የውይይት መድረክ ላይ አስታውቋል።

ለህዝበ ውሳኔ ማስፈፀሚያ የሚውል 541.2 ሚሊዮን ብር በጀት ጥያቄ ለመንግስት ማቅረቡን ቦርዱ ገልጿል::
2.4K viewsNatnael Gecho, 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 20:21:33 "አሁን መቶ አመቴ ነው፣ አንድ ሺህ አመት እኖራለሁ ብዬ አስባለሁ" በጣም አጭር ወጣቱ የ100 ዕድሜ ባለጠጋ፦ ነዋሪነቱ በዳሞት ተራራ አናት


554 viewsNatnael Gecho, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 18:04:36
መስከረም 30፣ 2015

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው የድልድይ መደርመስ አደጋ የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ እና በቴክኖሎጂ ግቢ መካከል ያለው የተማሪዎች መሸጋገሪያ ድልድልይ በመደርመሱ 12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለመውሰድ በጊቢው በተገኙ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ መነገሩ ይታወሳል፡፡

አደጋው ሲከሰት በድልድዩ ላይ 415 ተማሪዎች እንደነበሩ የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል፡፡

በመግለጫውም በአደጋው የአንድ ተማሪ ህይወት አልፏል ተብሏል።

በድልድዩ መደርመስ አደጋ ከደረሰባቸው መካከል 310 ተማሪዎች ቀላልና 110 ተማሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ተብሏል፡፡

20 ተማሪዎች የአጥንት ስብራት ያጋጠማቸው ሲሆን 85 በሚሆኑት ላይ ቀላል አካላዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ተጎጂዎች በያኔት፣ በአዳሬ ሪፈራል እና ሞቲቴ ፉራ ሆስፒታሎች ህክምና እየተሰጣቸው እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡

በሌላ በኩል፤ የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ተማሪዎች ተረጋግተው ወደ ግቢው እንዲመለሱ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ፈተናውን አስመልክቶ የሚመለከታቸው አካላት የሚሰጡትን መመሪያ እንዲከታተሉ አሳስቧል።

የክልሉ መንግስት በጸጥታው ረገድ የሚጠበቅበትን ሁሉ እየተወጣሁ ነው ብሏል፡፡
1.6K views@A, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:38:48
2.9K viewsAnteneh Babanto, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 08:54:23 ወያኔ የገዛ ጦሩን እየፈጀ ነው።

በጦርነቱ ከተገደለው በላይ ወያኔ በአፈሣ አስገድዶ ያስታጠቀውን የራሱን ሠራዊት ሸሽተሃል በሚል ራሱ እየረሽነ በብዙ ሺህ እየጨረሱት ነው ። ሰወ እያፈሰ ጦርነት ውስጥ መማገድን መደበኛ ሥራቸው አድርገዋል ። ሰዎቹ ሌላ ሙያ የሌላቸው በግጭት አድገው ከግጭት ውጪ ማሰብ የተሳናቸው ናቸው ። የደሃ ልጅ እየማገዱ የራሳቸውን ቤተሰብ አውሮፖና አሜሪካ አስቀምጠው ራሳቸው ደግሞ ጦርነት ስደርስባቸው እየሸሹ የትግራይን ሕዝብ መደበቂያ በማድረግ የጦርነት ተሸካሚ ባሪያ አድርገውት እየቀጠሉበት ነው።

ጥንታዊ ጦርነት ዘይቤ የሚከተሉ በመሆኑና በሠው ማዕበል ስለሚዋጉ ሰው በማስጨረስ ተራራን መያዝ ሙያቸው ነው። ሌላ የሰው ልጅ ሊሰራ የሚችለው በጎ ነገር በአእምሮአቸው የሌለ ደም ጠጭዎች ናቸው ።
ለምንድነው የምዋጉት ምን ዓላማ ይዘው ነው ሲባል ለ27 ዓመት ከገደሉትና ከዘረፉት ሕዝብ ተጠያቂነት ያመጣብናል በሚል ከሕግ አምልጠው የምደብቃቸውን ጦርነት ከፈቱ። የትግራይ ሕዝብ እኮ ከለውጥ በኋላም ያርስ ነበር ይማር ነበር ። ይነግድ ነበር ። ባንክ ቴሌ መብራት ነበረው ።

ሰሜን ዕዝን በመምታት ጦርነት ጀምረው ጦርነት ወደ ሌሎች ክልሎች አስፋፍተው ሁሉንም አሳጡት ። ከዚያ ደግሞ ሌላ አካል ያወደማቸው ያጠቃቸው የከበባቸው አድርገው በትግራዋይ ጭምብል በደም ይነግዳሉ ። ተበዳይ መስለው ያለቅሳሉ ።

ኢትዮጵያ እኮ ከአንድ ላጥፋሽ ካለ አሸባሪ ባንዳ ራስዋን እየተከላከለች ነው። ለምን ወደ ጦርነት ገቡ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለማጥፋት ሲባል እስከ ሲኦል ለመውረድ ቃል ገቡ ?
3.0K viewsAnteneh Babanto, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:10:57
ኢትዮጵያ በህወሓት የተደገሰላት ከባድ ውድመት ቢሆንም በፈጣሪ ቸርነት እና በጀግኖች ልጆቿ ተጋድሎ ከውድመት መምለጧን ቀጥላለች

ህወሃት በሾሬ፣በቆላ ተንቤን የቀብራቸው በርካታ ከባድ የጦር መሳሪያዎች የተገኙ ሲሆን ሌሎች ቀላል የማይባሉ መሳሪያዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ ፣አሰሳው ቀጥሏል።

ጁንታው ከስምንት ወራቱ የትግራይ ህግ ማስከበር ዘመቻ በፊት ደብቆ በድንቆቹ የኢትዮጵያ ጥምር ጦር መሃንዲሶች እንዳይጠቀምበት ተደርገው የነበሩት ሚሳኤሎች፣ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሮኬቶች፣ የራዳር መቆጣጠሪያዎች፣ ከባባድ የጦር መኪኖች፣ ታንኮች፣ መድፎች፣ ለመቁጠር ሳይሆን ለማየት የሚታክቱ የልዩ ልዩ መሳሪያዎች ተተኳሾች ተይዘዋል

@DondorTimes
1.3K viewsAnteneh Babanto, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 16:13:14 በኢትዮጵያ የተወሰኑ ምርቶች ወደ አገር እንዳይገቡ ክልከላ ሊጥል መሆኑ ተነገረ።

የብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ይናገር ደሴ ይህን የተናገሩት መንግሥት የዋጋ ንረቱንና ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሬ ዝውውርን ለመከላከል፣ እንዲሁም የውጭ ምንዛሪን በአግባቡ ለመጠቀም ሲባል ብሔራዊ ባንክ የሚስዳቸውን የተለያዩ ርምጃዎችን በዘረዘሩበት ወቅት ነው፡፡ ዝርዝሩን ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/መንግሥት-የተወሰኑ-ምርቶች-ወደ-አገር-እን/
2.7K viewsNatnael Gecho, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:29:20 የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ዕድሎችን የፈጠረ ነው ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡

አቶ ኃይለማሪያም በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕርዳር ከተማ በአፍሪካ የጸጥታ ጉዳች ዙሪያ የሚመክረው የጣና ፎረም አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/ጣና-ፎረም-በአፍሪካ-የሚስተዋሉ-የጸጥታ-ች/
665 viewsNatnael Gecho, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ