Get Mystery Box with random crypto!

Skyline media

የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skyline7777 — Skyline media
የሰርጥ አድራሻ: @skyline7777
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.60K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ ስካይላይን የቴሌግራም ቻናል ነው። 🙌 ዓላማችን እናንተን ውድ ተከታታዮቻችንን በቅድሚያ ማሳወቅ ፣ ማስተማርና ዘና ፈታ የሚያደርጉ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ በማተኮር ማገልገል ነው 🙌
ቁም ነገሮች፣ ቀልዶች፣fun GIF:ትረካዎች:
መጣጥፎች ሌሎችንም ዜናዎች የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል🤗
ለጥቆማና አስተያየታችሁ
For any promotion 👉 @Skyline7777

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-09-05 12:38:12
1.9K viewsTopia Media, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:38:06
1.9K viewsTopia Media, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:27:47
የህወሓት ወያኔ ጉጀሌ መንጋ ዲያስፖራ ሰሞኑን በቆቦ በኩል ማረክነው ያለው ኮማንዶ እውነታው ይህ ነው:: ድምጸ ወያኔና TMH ሲቀደዱ ነበር
786 viewsTopia Media, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:13:02 https://fb.watch/fjryYtgZeU/
601 viewsTopia Media, 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:42:31
በላይነሽ አመዴ ደማቅ ታሪክ መስራቷን ተያይዛዋለች

ንስሩ አየር ሃይላችን ከደቂቃዎች በፊት #በዋጃ መውጫ አካባቢ በሰው አልባ አውሮፕላን/ድሮን(በበላይነሽ አመዴ) አማካኝነት በወሰደው ኢላማውንና ታርጌቱን የጠበቀ አስደናቂ ኦፕሬሽን የጁንታው ታንኮችና በርካታ ጀሌዎቹን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ አመድነት የቀየራቸው ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም #በቆቦ አካባቢ የሚገኘውን የሽብር ቡድኑን የትጥቅና ስንቅ ማዕከል እንዲሁም ዘርፎ ያከማቸውን ሃብት ዶግ አመድ በማድረግ ወደ ትንቢያነት ቀይሮታል።

የወንበዴዎችና የባንዳዎች ስብስብ የሆነው ሽብርተኛው ትህነግ ወያኔ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ግብዓተ-መሬቱ የሚፈፀምበት ሰዓቱ ተዳርሷልና ሁላችንም ለጀግኖቻችን ያለንን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥል፤ ደጀንነታችንንም በተግባር እናሳይ!!!!!

ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች!!!

ድል ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን!!!

ጥሌ-ዘመቂ
1.9K viewsTopia Media, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:43:58
ባለፈው የመቀሌው መስፍን ኢንጂነሪንግ የጦር መሳሪያ መጠገኛ የተመታበትን ኢላማ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። ሁሉም በግልጽ በማስረጃ ነው ። ጌታቸው ግን ሆስፒታል ተመታ ብሎ ዋሽ።
1.8K viewsTopia Media, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:06:34 ለመከላከያ ሰራዊት አባልነት የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!
       
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር  ከነሐሴ 26/ 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2015 ዓ.ም  ባለው ጊዜ ውስጥ  መስፈርቱን የሚያሟሉ  ወጣቶችን መልምሎ በመደበኛ ሰራዊትና በእጩ መኮነንነት በማሰልጠን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ማድርግ ይፈልጋል ፤

የመመልመያ መስፈርቶች ፦

1. ህገ- መንግስቱን የተቀበለ/ች ለዚህ በፅናት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች

2. በብሔር-ብሔረሰቦችን እኩልነት የሚያምን /የምታምን

3. ከአሁን በፊት የፖሊስ ወይም የመከላከያ አባል ያልነበረ/ች

4. ከወንጀል ነፃ የሆነ የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር የሌለበት/ባት

5. ከማንኛውም ሱስና አጉል ልማድ የፀዳ/ች እና ሙሉ ጤንነት ያለው/ያላት

6. በመከላከያ ለ7 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች በማንኛውም ቦታ ተመድቦ መስራት የሚችል/የምትችል

7. ፆታ፡- አይለይም

8. ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች በሚኖርበት ቀበሌ 2 ዓመት የኖረ/ች

9. ዕድሜ፡- ከ18-25 አመት ፤ ቁመት ለወንድ 1.60 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴት ደግሞ 1.55 እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች

10. ክብደት፡-ለወንድ ከ50-75 ኪ.ግ የሆነ ለሴት ደግሞ 45-66 ኪሎግራም የሆነች፣

11. የትምህርት ማስረጃ፦ ለወንድ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ለሴት እወቅና ካለው የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ ወይም በሌቭል ያጠናቀቁ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የ 8ኛ ክፍል የሚኒስቲሪ ካርድ ማቅርብ የሚችሉ ፣

12. ያላገባ/ችና ያልወለደ/ች

13. ደመወዝ በመከላከያ ስኬል መሰረት ሆኖ ጥቅማጥቅም የመኖሪያ ቤትና ህክምና አገልግሎት በነፃ የሚያገኙ  ሲሆን በመከላከያ ዕቅድና ፍላጎት መሰረት በትምህርት ተቋም ገብተው የመማር ዕድል አላቸው፣

14. የምዝገባ ቦታ ፦ በሁሉም የክልል ከተሞች የፀጥታ ተቋማት ቢሮ( ሚሊሻ ፤ ፖሊስ ፤ ሰላምና ደህንነት ቢሮዎች )

15. የምዝገባ ቀን፡-  ከነሐሴ 26/2014 ዓ/ም ጀምሮ   አስከ መስከረም 10/2015 ዓ/ም  ዘወትር በሥራ ስዓት እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ

ማሳሰቢያ፡- በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች የቀበሌና የፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ በዘመኑ የታደሰ ያስፈልጋል።

https://t.me/Skyline7777
https://t.me/Skyline7777
3.4K viewsTopia Media, edited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:25:49
Twitter Campaign
=============
Title: Again, The Terrorist TPLF Group Is Using The Tigray People’s Aid From The IC For TPLF War!
Hashtag: #TPLFisTheCause | #EthiopiaPrevails
Link: https://ethiopiantruth.com/again-the-terrorist-tplf-group-is-using-the-tigray-peoples-aid-from-the-ic-for-tplf-war/
Date: September 02 & 03
2.5K viewsTopia Media, 12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:20:29 ትዘርፋላችሁ ተብለው እናቶች ጭምር መጥተዋል። ትህነግ አማራ ጠላታችሁ ነው ብሎ የሚያስተምረው ጥላቻ አልበቃ ብሎት በአደንዛዥ ዕፅ አጡዞ ያመጣቸው የህዝባዊ መአበል የሚለው ስልት ተሳታፊ ናቸው።
2.9K viewsTopia Media, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:53:32 https://fb.watch/fgwd7pqLRK/
2.2K viewsTopia Media, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ