Get Mystery Box with random crypto!

በላይነሽ አመዴ ደማቅ ታሪክ መስራቷን ተያይዛዋለች ንስሩ አየር ሃይላችን ከደቂቃዎች በፊት # | Skyline media

በላይነሽ አመዴ ደማቅ ታሪክ መስራቷን ተያይዛዋለች

ንስሩ አየር ሃይላችን ከደቂቃዎች በፊት #በዋጃ መውጫ አካባቢ በሰው አልባ አውሮፕላን/ድሮን(በበላይነሽ አመዴ) አማካኝነት በወሰደው ኢላማውንና ታርጌቱን የጠበቀ አስደናቂ ኦፕሬሽን የጁንታው ታንኮችና በርካታ ጀሌዎቹን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ አመድነት የቀየራቸው ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም #በቆቦ አካባቢ የሚገኘውን የሽብር ቡድኑን የትጥቅና ስንቅ ማዕከል እንዲሁም ዘርፎ ያከማቸውን ሃብት ዶግ አመድ በማድረግ ወደ ትንቢያነት ቀይሮታል።

የወንበዴዎችና የባንዳዎች ስብስብ የሆነው ሽብርተኛው ትህነግ ወያኔ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ግብዓተ-መሬቱ የሚፈፀምበት ሰዓቱ ተዳርሷልና ሁላችንም ለጀግኖቻችን ያለንን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥል፤ ደጀንነታችንንም በተግባር እናሳይ!!!!!

ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች!!!

ድል ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን!!!

ጥሌ-ዘመቂ