Get Mystery Box with random crypto!

#ሜጀር_ጀኔራል_ገብረመድህን (#ወዲ_ነጮ) አሸባሪው ህወሓት ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ ለፈፀ | Skyline media

#ሜጀር_ጀኔራል_ገብረመድህን (#ወዲ_ነጮ)

አሸባሪው ህወሓት ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ ለፈፀመው ጭካኔ የተሞላው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ሁኖ የመገናኛ ሬድዮዎችን በመዝጋት ሽፋን ሰጥቷል በሚል በአገር ክህደት ተከሶ ቃሊቲ ማረሚያቤት ታስሮ የቆየው #ሜጀር_ጀኔራል_ገብረመድህን (#ወዲ_ነጮ) ዛሬ ህይወቱ አልፏል።

@DondorTimes