Get Mystery Box with random crypto!

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የተመድ የፀጥታው ም/ቤት የበለጠ አካታች ለማድረግ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠይቀዋ | Skyline media

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የተመድ የፀጥታው ም/ቤት የበለጠ አካታች ለማድረግ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠይቀዋል።ባይደን በንግግራራቸው፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለአለም አቀፍ ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት የተሻለ ብቃት እንዲኖረው እና ሁሉንም አካታች እንዲሆን ለማድረግ ሪፎርም እንዲደረግበት ጥሪ አቅርበዋል።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዚህ ቀደም ይህንን የአፍሪካ ሀገራት በተመድ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማግኘት አለባት የሚለውን ሃሳብ መቀላቀላቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/ፕሬዝዳንት-ባይደን-የአፍሪካ-ሀገራት-በፀ/