Get Mystery Box with random crypto!

ኢ-ሲም ምንድን ነው? እርስዎስ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ? ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በፊት ከሚያርበው ሲም | Skyline media

ኢ-ሲም ምንድን ነው? እርስዎስ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ?
ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በፊት ከሚያርበው ሲም ካርድ ውጪ የስልክ አገልግሎት ማስጠቀም የሚያስችል ኢ-ሲም የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል።
በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ያሉ ተጠቃሚዎች ይህንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ ከዋና ከተማዋ ውጪ ያሉ ደንበኞቹም በቅርቡ አገልግሎቱን እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። በቅርብ ዓመታት በአፍሪካ አገራት ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው ይህ አገልግሎት በስልክ ዘርፍ አዲስ ከሚባሉ ቴክኖሎጂዎች አንዱ ነው።
ለመሆኑ ኢ-ሲም ምንድን ነው? እንዴትስ ይሠራል? ይህንን አገልግሎት ለማግኘት እርስዎ ምን ዓይነት ስልክ ሊኖርዎት ይገባል? ዝርዝሩን እዚህ ያንብቡ https://wolaitatimes.com/ኢትዮ-ቴለኮም-በቅርቡ-ይፋ-ያደረገው-ኢ-ሲም/