Get Mystery Box with random crypto!

ምታ በዝምታ ከንስሩ እና ከጀግናው አየር ሃይላችን እይታ ውጪ የሚሆን አንዳችም የትህነግ ወ | Skyline media

ምታ በዝምታ

ከንስሩ እና ከጀግናው አየር ሃይላችን እይታ ውጪ የሚሆን አንዳችም የትህነግ ወያኔ እንቅስቃሴ የለምና የጁንታው መንጋ ከነ-ተሽከርካሪው ጭምር እንዲህም ሆነ።

ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች!!!

ዘለዓለማዊ ክብር ለእኛ ወገኖቻቸውና ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ሲሉ የመሰዋእትነት ዋጋ ለከፈሉ ጀግኖች ሰማዕቶቻችን!!!

ጥሌ-ዘመቂ