Get Mystery Box with random crypto!

ABX

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX A
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX
የሰርጥ አድራሻ: @muhammedseidabx
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.70K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-25 05:56:40 አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ

ورحمتي وسعت كل شيء " ..

" እዝነቴ ሁሉን ነገር ሰፋች ...." ይለናል።

እዝነቱ ሲበዛ ሰፊ ነው።
የቱን ያህል ብታጠፉም አትፍሩ፣ አትሸበሩ።

በእዝነቱ ዉስጥ አልካተትም፣ ችሮታውም አይደርሠኝም፣ ምህረቱም አይጎበኘኝም፣ ይቅርታውም አይተርፈኝም ብላችሁ አትስጉ።

ላ ወላሂ!
በፍጹም ስጋት አይግባችሁ። ..
እዝነቱ ይደርሰናል፣
ችሮታው ያከብበናል፣
ይቅርታውም ይተርፈናል፣

አብሽሩ።

ኢንሻአላህ! !

ሰባሐል ኸይር!

http://t.me/MuhammedSeidABX
2.2K views02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 22:53:12 የጓጓህለትን ነገር ያንተ ከሆነ ታገኘዋለህ። ያንተ ካልሆነ ያንተ አላህ አይጎዳህም። መልካሙን ነገር ነው የመረጠልህ። ተረጋጋ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
2.3K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 18:59:20 አደብ የማጣት ጉዳት
‹‹ለአንድ ግለሰብ አደቡ የደስታውና የስኬቱ መሠረት ሲሆን፤ አደበ ቢስነቱ ደግሞ የደስታ-ቢስነቱና የስቃዩ ምንጭ ነው፡፡ የዚህችንም ሆነ የሚቀጥለውን ዓለም መልካም ነገሮች በማምጣት በኩል ከአደብ ጋር የሚስተካከል ነገር እንደሌለ ሁሉ፣ በማሳጣት በኩልም እንዲሁ አደበ-ቢስነትን የሚያህል የለም፡፡ የአደብን ምንነት እስቲ አስተውል! ዋሻ ውስጥ እንዳሉ ቋጥኙ ተንከባሎ በተዘጋባቸው ጊዜ፣ ያ ሰው ከወላጆቹ ፊት ያሳያት አደብ ባለቤቱን እንዴት ነፃ እንዳወጣቸው! በሌላ በኩል ደግሞ ሰላት ይበልጥብኛል ብሎ እናቱን ያሳዘነውን ሰው ሰዎች የማምለኪያ ቦታውን እንዲያፈርሱበት፣ እንዲደበድቡትና በብልግና እንዲከሱት በማድረግ እንዴት ፈተና ላይ እንደጣላቸው ልብ በል!?››
 
ምንጭ - የአደብ አስፈላጊነት መጽሐፍ
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ነጃሺ መፃህፍት መደብር
 
https://t.me/NejashiPP


https://bit.ly/3r4948i
2.3K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 17:06:36 ዓለም ሁሉ የሱ ነች።
እኛም ባሮቹ ነን።
ከቁጣህ አይሁን እንጂ
ጌታዬ እንደሻህ አርገን።

http://t.me/MuhammedSeidABX
2.1K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:00:43 አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ነገ ይወገድልናል ብለን ያሰብነውና ችግራችን ሙሉ ሕይወታችን ሆኖ ይቀራል። ብንጥር ብንለፋ አንቀይረዉም
ያኔ አላህ የሻው ነው ከማለት ዉጪ ምን እንላለን?
ኑሮን ላይና ታች፣ ግራና ቀኝ የከፋፈለው አላህ ነው። በግድ አንቀበለው ነገር።

http://t.me/MuhammedSeidABX
2.4K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 13:58:15 በድቅድቅ ሌሊት፣
በባህር ጨለማ፣
በዓሳ ሆድ ዉስጥ ተሁኖም ጭምር የተስፋ ጭላንጭል አለ።
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
178 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 08:33:33 ጌታዬ ሆይ አንተን ይዠ ምንም አልፈራም። መጪዎቹ ቀናት፣ ቀሪው ዕድሜዬም የደስታ ይሆናሉ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
656 views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 06:40:53 ፨ በዐይናችን ላላየናቸው ግና በልባችን ላኖርናቸው ሁሉ ሰባሐል ኸይር።
፨ ዝምታችን እንደ ንግግራችን ለሚገባቸው ሁሉ ሰባሐል ኸይር።
፨ በዱዓ ለሚያስታዉሱን፣ በመልካም ለሚያወሱን፣ በበጎም ለሚጠረጥሩን ሁሉ ሰባሐል ኸይር።
፨ ከዐይናችን ቢርቁም ከልባችን ላልራቁት ሁሉ ሰባሐል ኸይር።
፨ ለነዚያ ለአላህ ብቻ ብለው ለወደዱን እና ለወደድናቸው ሁሉ ሰባሐል ኸይር።
፨ ዛሬ ምድር ላይ ብናጣቸው ነገ በአኺራ ልናያቸው ለምንጓጓቸው ሁሉ ሰባሐል ኸይር።

ሰባሐል ኸይር ቅን ለሆኑት ወዳጆቻችን ሁሉ።

ሕይወት እንደ ፀሐይ ሁሉ ናት። ትወጣለች ትገባለች። የክረምት ፀሐይ ከዳመናው ጋር እንደምትታገለው ሁሉ እኛም እስትንፋሳችን እስካለች ድረስ ዱንያን እንታገላታለን።

ሰባሐል ኸይር!

http://t.me/MuhammedSeidABX
813 views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:22:36 አስተግፊሩሏህ
ሱብሐነላህ
አልሐምዱ ሊላህ
አሏሁ አክበር
ላ ኢላሀ ኢልለሏህ

http://t.me/MuhammedSeidABX
1.3K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:20:39 ለሁሉም ነገር ማፅጃ አለው። የቀልብ ማፅጃው አላህን ማውሳት ነው።

http://t.me/MuhammedSeidABX
1.2K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ