Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ነገ ይወገድልናል ብለን ያሰብነውና ችግራችን ሙሉ ሕይወታችን ሆኖ ይቀራል። ብ | ABX

አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ነገ ይወገድልናል ብለን ያሰብነውና ችግራችን ሙሉ ሕይወታችን ሆኖ ይቀራል። ብንጥር ብንለፋ አንቀይረዉም
ያኔ አላህ የሻው ነው ከማለት ዉጪ ምን እንላለን?
ኑሮን ላይና ታች፣ ግራና ቀኝ የከፋፈለው አላህ ነው። በግድ አንቀበለው ነገር።

http://t.me/MuhammedSeidABX