Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.70K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-20 17:16:46
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
6.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:52:32
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
2.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:52:27 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት


   ዘማሪ= ገብረ-ዮሐንስ ገብረ-ጻድቅ 

           ◦ አምላኬ መቅደስህን ◦

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:52:27 ✞ አምላኬ መቅደስህን

አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላምህ እንድሆን
በቤት በደጄ(ወደ ማደሪያህ ልምጣ ማልጄ)2/
      

እንድሰለጥን በመላእክት ዜማ
የህይወትን ቃል ከአፍህ ልስማ
እንዲቀል ሸክሜ ከትከሻዬ
ወደ ዙፋንህ ልምጣ ጌታዬ

   መልካም በሚሏት በመቅደስህ
   ሳመልክህ ልኑር ስማጸንህ

       አዝ-----

ተመለሠልኝ ደስታ ሠላሜ
ቤትህ መጥቼ በመሳለሜ
ስጋዬም ዳነ ታደሰች ነፍሴ
ወደ ማደሪያህ በመገስገሴ

       አዝ-----

የተማርኩባት የመላዕክት ቅኔ
የተባረከው እድሜ ዘመኔ
የተለወጠው ሞቴ በህይወት
እናፍቃለሁ የእግዚአብሄርን ቤት

       አዝ-----

የሰማይ ዜማ የሚሰማባት
ሰዎች ከሀዘን የሚጽናኑባት
የጸሎት ስፍራ የአምልኮ ቦታ
ቤተክርስቲያን ውዷ ስጦታ

             ዘማሪ
  ገብረ-ዮሐንስ ገብረ-ጻድቅ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

      ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
    ✥     @mezmurochh    ✥
    ✥     @mezmurochh    ✥
    ✥     @mezmurochh    ✥
       ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 18:22:20 ➢  በዓለ ጰራቅሊጦስ የቤተክርስቲያን የልደቷ በዓል ነው ➢

   ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአቢይ ኃይለ ሥልጣን
አሥሮ ለሰይጣን አግዕዞ ለአዳም
ስላም እምይእዜስ
ኮነ ፍስሐወስላም

እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ
በሰላም አደረሳችሁ አደረስን

ግንቦት ፳፯ (27)  በዓለ ጰራቅሊጦስ

ዘነግህ ምስባክ

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም
ወከመ ኃይል ወኀዳግ ወይን
ወቀተለ ፀሮሙ በዳኀሬሆሙ

ትርጉም

እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ
የወይን ሰካር እንደ ተወው እንደ ኀይልም ሰው
ጠላቶቹንም በዃላቸው መታ

      መዝ ፸፯፥ ፷፮
             77   67

ወንጌል

ማቴ ም ፳፰ ቁ ፩-ፍ.ም
            28     1  ፍፃሜው

ማር ም ፲፮ ቁ ፩-ፍ.ም
            16    1  ፍፃሜው

ሉቃ ም ፳፬ ቁ ፩-፲፫
           24     1  13

የቅዳሴው ምንባባት

፩ ቆሮ ም ፲፭ ቁ ፳-፵፮
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ -ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፪ ቁ ፳፪-፴፮

ምስባክ

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር
ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ
ኦ እግዚኦ አድኀንሶ

ትርጉም

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህቺ ናት
ሐሤትን እናድርግ በርሷም ደስ ይበለን
አቤቱ እባክህ አድን

    መዝ ፻፲፯፥ ፳፬
           117   24

ወንጌል

ዮሐ ም ፳ ቁ ፩-፲፱
           20   1  19

" በአምሳኛውም ቀን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስን ሰደደላቸው በአገሩ ቋንቋ ኹሉ ቋንቋ ተናገሩ "

   ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
          ም ፩ ቁ ፴፱
              1     39

መገለጫ

ከላይ የተገለጸው ማቴዎስ ማርቆስ እና ሉቃስ ከቅዳሴ በፊት የሚነበቡት የወንጌል ክፍሎች ናቸው። የበዓለ ጰራቅሊጦስ ቀለም የበዓለ ትንሣኤ ቀለም ነው

በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ በረከት ያድርግልን በዓልን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ተክለሃይማኖት ይሰውረን ሁላችንም ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን ይስጥልን ሁላችንም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይማረን

ነገ የንግሱን በዓል በ /ጎላ/ ቅዱስ ሚካኤል በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድት ሆኑ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም ተርተኖታል።

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
9.4K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:01:10
ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ 024 በልጉ መሬት ቅዱስ ቂርቆስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደዚሁ በመስራት ላይ ይገኛል። በርና መስኮት ቆርቆሮ ሰለቀረን እንድትተባበሩን እንድታግዙን በአምላከ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን የምችሉ አቅማያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በረድኤት በበረከቱ ያያቹ የምችሉትን እንድታረጉ በ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን

ስልክ ቁጥር ለማንኛውም ጥያቄ ቄስ ጥሩዬ አሻግሬ 0985458406

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቄት ወረዳ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000239726821

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አ/አ ራስ መኮንን ቅርንጫፍ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000248706035
7.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 10:44:49
✣ ቅዱስ መርቆሬዎስ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
7.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 10:44:49 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

◉ መርቆሬዎስ ◉

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
6.2K views••●◉ Estifanos ◉●••, 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 10:44:49 ✞ መርቆሬዎስ

መርቆሬዎስ /2/
የችግሬ ደራሽ ና በፈረስ
እንባዬን ልታብስ ፈጥነህ ድረስ

ባስልዮስ ጎርጎሪወቀስ ሰምሯል ልመናቸው
ስዕሉ ዘለለ ታምራት አያችሁ
እናንተን የረዳ መጥቶ በፈረስ
ዛሬም ለኛ ይድረስ ይምጣ መርቆሬዎስ

አዝ_____________

ዑልያኖስ ተገድሏል ሃይማኖት ይስፋፋል
ብሎ መሰከረ መርቆርዮስ ሃያል
ገፀ ከላባቱ ባህርይ ቀየሩ
እርሱን ለማገልገል ከእግሩ ስር አደሩ

አዝ_____________

ትካዜ ሀዘኔ ይርቃል ጭንቀቴ
መርቆርዮስ ሲመጣ ሲገባ ከቤቴ
በፀሊም ፈረሱ እየገሰገሰ
መርቆሬዎስ ወዳጄ ስጠራው ደረሰ

አዝ_____________

ስቃዩን ሊያረዝም ዳኪዎስ ወደደ
ከጨለማ እስር ቤት ታስሮ ተወሰደ
በጋለ ሹል ብረት መርቆሬዎስ ተወጋ
ስሙ ተሰየመ ከሰማዕት ጋ

አዝ_____________

አልፈራም መከራ አልፈራም ችግር
መፍቅሬ አብ ካለ ያኘሎፓዴር
ቂሳርያ እስር ቤት መርቆሬዎስ ታሰረ
ወህኒ ቤቱ በራ እግዚአብሔር ከበረ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
5.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 18:33:50
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 
@teksochina_meslochi
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
6.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ