Get Mystery Box with random crypto!

ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ lanufiriquelayewmelqiyama — ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ lanufiriquelayewmelqiyama — ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @lanufiriquelayewmelqiyama
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.32K
የሰርጥ መግለጫ

💚 ልቦች የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ
አላህ ደግሞ በሚሻላት እና በሚበልጠው
ነገር ይመልስላታል‥ አላህ ያውቃል
#በአላህ_ምርጫዎች_ተማመን
 1 https://t.me/Golden_Speech
2 https://t.me/ALJUEDDAAWA
3 http://telegram.me/QURAN_YELB_BREHAN
4 https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-22 22:57:15

397 views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 16:46:20

591 views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 08:11:07







711 views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 14:58:05







1.0K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 10:37:23







1.1K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 10:40:59










1.5K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:51:35

375 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 09:46:24
" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ የፈረሱትንም በፍጥነት መልሳችሁ አሰሩ ፤ ሕዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ ጠይቁ " - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት በአዲሱ "በሸገር ከተማ " መስጂዶች እየፈረሱ መሆኑን በመግለጽ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ።

ምክር ቤቱ  ለኦሮምያው ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፃፈው ደብዳቤ  ነው ይህንን ማሳሰቢያ ያስተላለፈው።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤው ፤ የኦሮሚያ  ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆም ብሏል።

ከዚህ ባለፈም ፤ የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ  ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳስቧል።

የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች  ከፍተኛ ምክር ፥ ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ :-
1. በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ስፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15
2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15
3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25
4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑን አሳውቋል።
716 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 09:14:51
ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል። ስለዚህ ነገ በዕለተ ሰኞ ማለትም ማርች 26/ 3/2023 ከዝሁር ሶላት ጀምሮ የኦንላይን በዋትሳፕ ጉሩፕ ታላቅ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል እርሰዎም ሊንኩን በመጫን የኸይር ስራ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ በክብር ተጠርተዋል ።
#ሼር #ሼር በማድረግ እንዲተባበሩንም በትህትና እንጠይቃለን ።
የአርጎባ ወረዳ መስጅድ የገባያ ማእከል ግንባታ አድሚኖች Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe
25 viewsedited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 08:36:17 ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe
130 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ