Get Mystery Box with random crypto!

ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ 024 በልጉ መሬት ቅዱስ ቂርቆስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደዚሁ | መዝሙረ ዳዊት

ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ 024 በልጉ መሬት ቅዱስ ቂርቆስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደዚሁ በመስራት ላይ ይገኛል። በርና መስኮት ቆርቆሮ ሰለቀረን እንድትተባበሩን እንድታግዙን በአምላከ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን የምችሉ አቅማያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በረድኤት በበረከቱ ያያቹ የምችሉትን እንድታረጉ በ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን

ስልክ ቁጥር ለማንኛውም ጥያቄ ቄስ ጥሩዬ አሻግሬ 0985458406

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቄት ወረዳ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000239726821

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አ/አ ራስ መኮንን ቅርንጫፍ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000248706035