Get Mystery Box with random crypto!

➢  በዓለ ጰራቅሊጦስ የቤተክርስቲያን የልደቷ በዓል ነው ➢    ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በ | መዝሙረ ዳዊት

➢  በዓለ ጰራቅሊጦስ የቤተክርስቲያን የልደቷ በዓል ነው ➢

   ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአቢይ ኃይለ ሥልጣን
አሥሮ ለሰይጣን አግዕዞ ለአዳም
ስላም እምይእዜስ
ኮነ ፍስሐወስላም

እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ
በሰላም አደረሳችሁ አደረስን

ግንቦት ፳፯ (27)  በዓለ ጰራቅሊጦስ

ዘነግህ ምስባክ

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም
ወከመ ኃይል ወኀዳግ ወይን
ወቀተለ ፀሮሙ በዳኀሬሆሙ

ትርጉም

እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ
የወይን ሰካር እንደ ተወው እንደ ኀይልም ሰው
ጠላቶቹንም በዃላቸው መታ

      መዝ ፸፯፥ ፷፮
             77   67

ወንጌል

ማቴ ም ፳፰ ቁ ፩-ፍ.ም
            28     1  ፍፃሜው

ማር ም ፲፮ ቁ ፩-ፍ.ም
            16    1  ፍፃሜው

ሉቃ ም ፳፬ ቁ ፩-፲፫
           24     1  13

የቅዳሴው ምንባባት

፩ ቆሮ ም ፲፭ ቁ ፳-፵፮
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ -ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፪ ቁ ፳፪-፴፮

ምስባክ

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር
ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ
ኦ እግዚኦ አድኀንሶ

ትርጉም

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህቺ ናት
ሐሤትን እናድርግ በርሷም ደስ ይበለን
አቤቱ እባክህ አድን

    መዝ ፻፲፯፥ ፳፬
           117   24

ወንጌል

ዮሐ ም ፳ ቁ ፩-፲፱
           20   1  19

" በአምሳኛውም ቀን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስን ሰደደላቸው በአገሩ ቋንቋ ኹሉ ቋንቋ ተናገሩ "

   ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
          ም ፩ ቁ ፴፱
              1     39

መገለጫ

ከላይ የተገለጸው ማቴዎስ ማርቆስ እና ሉቃስ ከቅዳሴ በፊት የሚነበቡት የወንጌል ክፍሎች ናቸው። የበዓለ ጰራቅሊጦስ ቀለም የበዓለ ትንሣኤ ቀለም ነው

በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ በረከት ያድርግልን በዓልን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ተክለሃይማኖት ይሰውረን ሁላችንም ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን ይስጥልን ሁላችንም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይማረን

ነገ የንግሱን በዓል በ /ጎላ/ ቅዱስ ሚካኤል በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድት ሆኑ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም ተርተኖታል።

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥