Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.70K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-11 06:53:30 ማኀበረ ተክለሃይማኖት ዘኢቲሳ
በዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አስተያየት @ yeabesra ፳፬ ብሎ  በተጨማሪም ስልክ ቁጥር 0989740239 የአብሥራ ብሎ ማገኘት ይችላል
ስንክሳር
ምስባክ
የቅዱሳን ታሪክ መተረክ
ነገረ ሃይማኖት
ድርሳናት
ወረብ እና ዚቅ
ብሒል አበው
ዜና አበው
ምክር አበው
መንፈሳዊ ግጥሞች
የጉባኤ ቤት ስብከቶች
መዝሙሮች
የቤተክርስቲያን ታሪክ የተለያዩ ነገሮች በዚህ ቻናል ማገኘት ይችላል
https://t.me/tekleyenmahber
3.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:14:02
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 
@teksochina_meslochi
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
3.5K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:08:14 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

           ✣ ትምክህቴ መዳኒቴ ✣

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.2K views••●◉ Estifanos ◉●••, 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:08:14 ✞ ትምክህቴ መዳኒቴ

ትምክህቴ መዳኒቴ አንቺው ነሽ 2
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን

ሸክም የከበደኝ ደካማነኘ እኔ
እረዳትም የለኝ ከአንቺ በቀር ለእኔ
እመአምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጎኔ
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን

አዝ-------------

የአጢያትን ቋጥኝ በጀርባዬ አዝዬ
እቅበዘበዛለው ተገፎ ፀጋዬ
በአንቺ እማፀናለው ነፍሴን በእጅሽ ጥዬ
ምርኩዝ መሰላሌ ጥላ ከለላዬ
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን

አዝ-------------

ልዩ ነሽ እናቴ ማርያም ድንግል
ማን አዛኝ እዳንቺ ግራ ቀኝ ቢባል
በአንቺ ላይ አረፈ ልቤ ተረጋጋ
የሕይወቴ ተስፋ በአንቺ ተዘረጋ
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን

አዝ-------------

ፈፅሞ አርቂልኝ የኔን ክፉ ሽታ
በሽቶሽ መአዛ አድይኝ እርካታ
የኪሩቤል አክናፍ የነፍሴ ዋስትና
ነይነይ እመቤቴ ምርኩዜ ነሽና
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን

አዝ-------------

በፍቅርሽ ምስጋና ዝም እንዳልል ድንግል
አደበቴን ፍችው ህሊናዬም ይቁሰል
የፍቅርሽ መአዛ ይፍሰስ በህይወቴ
በእቅፍሽ አድርጊኝ እንደልጅነቴ
እመብርሀን 4 ምርኩዛችን


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 15:17:55
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 
@teksochina_meslochi
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
4.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 15:17:43 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

              ✣ ተወልዳለች እና ✣

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 15:17:43 ✞ ተወልዳለች እና

ተወልዳለች እና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት 2
እናመስግናት እናወድሳት እንውደዳት
እናመስግናለን እናወድሳት እንውደዳት
የአዳምን ሕይወት


አዳም ሲሰደት ከጥንት እርስቱ
ፊቱን ሸፈነው ጭንቀት ፍራቱ
እያለቀሰ ገነትን ሲያጣ
ተስፋ አንቺ ሆንሽው የመዳኑ እጣ

አዝ___

ሊባኖስ ተራራ ተሰማ ዜና
ምስራቅ ወለዱ እያቄምወ ሐና
ዳግማዊት ሄዋን ምክንያተ ድህነት
ልደቷን ሰማን በቅድስት ዕለት

አዝ___

የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው
በአንቺ ነው እና ልጅ የተባልነው
ፋራን የተባልሽ ቅድስት ተራራ
በአንቺ መወለድ አለሙ በራ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:09:04 ➢ ሰላም ለልደትኪ ዘተባረከ ዕለት እምቤተ ሌዊ ካህን ወእምቤተ ንጉሥ ዳዊት ቀሱት ኤልሳዕ ማርያም ወእንተ ሡሉስ ገራኀተ ምርሕኒ ከመ ስምኪ በሰዓተ ፍዳ ወቅስት ኀበ ኢሀለዉ መከራ ወሞት ➢


     መልክአ ልደታ



በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን




እንኳን ለእናታችን ለንፅህተ ንፁሃን ለቅድስት ቅዱሳን ለድንግል በዓለ ልደት ልደታ ለማርያም በስላም አደረሳችሁ አደረስን



ዘነግህ ምስባክ

ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኩሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር
ኩሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን



ትርጉም

የምድር ባለጠጎች አህዛብ በፊቱ ይማለላሉ
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው

      መዝ ፵፬-፲፪
              44  12



ወንጌል

ማቴ ም ፩ ቁ ፩-፲፰
            1     1  18



የቅዳሴ ምንባባት

ገላትያ ም ፬ ቁ ፩-፲፫
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ ፰-፲፫
ግብ.ሐዋ ም ፯ ቁ ፵፬-፶፩
    ዓዲ
ግብ.ሐዋ ም ፩ ቁ ፲፪-፲፭



ምስባክ

መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን
ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን
እምኩሉ ተዐይኒሁ ለያዕቆብ



ትርጉም

መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው
ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ
እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል

    መዝ ፹፮-፩
           86   1



ወንጌል

ሉቃ ም ፩ ቁ ፴፱-፶፯
           1     39  57


ቅዳሴ

ዘእግዝእትነ (ጎሥዓ)



መሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ
    መኃልይ ም ፬-፯
                    4   7



በዓሉን በዓለ በረከት ያድርግልን በዓልን በዓል ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላከ ቅዱስ ራጉኤል ይሰውረን እባክህ አሁን አድን የሠራዊት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙ ዘመን አምጣ አቤቱ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ጠብቅ ሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን አንድነት ስጥልን አሜን


መልካም በዓል

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
5.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:14:16
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 
@teksochina_meslochi
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
2.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 15:21:06
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 
@teksochina_meslochi
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
5.2K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ