Get Mystery Box with random crypto!

➢ ሰላም ለልደትኪ ዘተባረከ ዕለት እምቤተ ሌዊ ካህን ወእምቤተ ንጉሥ ዳዊት ቀሱት ኤልሳዕ ማርያም | መዝሙረ ዳዊት

➢ ሰላም ለልደትኪ ዘተባረከ ዕለት እምቤተ ሌዊ ካህን ወእምቤተ ንጉሥ ዳዊት ቀሱት ኤልሳዕ ማርያም ወእንተ ሡሉስ ገራኀተ ምርሕኒ ከመ ስምኪ በሰዓተ ፍዳ ወቅስት ኀበ ኢሀለዉ መከራ ወሞት ➢


     መልክአ ልደታ



በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን




እንኳን ለእናታችን ለንፅህተ ንፁሃን ለቅድስት ቅዱሳን ለድንግል በዓለ ልደት ልደታ ለማርያም በስላም አደረሳችሁ አደረስን



ዘነግህ ምስባክ

ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኩሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር
ኩሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን



ትርጉም

የምድር ባለጠጎች አህዛብ በፊቱ ይማለላሉ
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው

      መዝ ፵፬-፲፪
              44  12



ወንጌል

ማቴ ም ፩ ቁ ፩-፲፰
            1     1  18



የቅዳሴ ምንባባት

ገላትያ ም ፬ ቁ ፩-፲፫
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ ፰-፲፫
ግብ.ሐዋ ም ፯ ቁ ፵፬-፶፩
    ዓዲ
ግብ.ሐዋ ም ፩ ቁ ፲፪-፲፭



ምስባክ

መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን
ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን
እምኩሉ ተዐይኒሁ ለያዕቆብ



ትርጉም

መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው
ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ
እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል

    መዝ ፹፮-፩
           86   1



ወንጌል

ሉቃ ም ፩ ቁ ፴፱-፶፯
           1     39  57


ቅዳሴ

ዘእግዝእትነ (ጎሥዓ)



መሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ
    መኃልይ ም ፬-፯
                    4   7



በዓሉን በዓለ በረከት ያድርግልን በዓልን በዓል ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላከ ቅዱስ ራጉኤል ይሰውረን እባክህ አሁን አድን የሠራዊት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙ ዘመን አምጣ አቤቱ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ጠብቅ ሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን አንድነት ስጥልን አሜን


መልካም በዓል

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥