Get Mystery Box with random crypto!

✞ ተወልዳለች እና ተወልዳለች እና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት 2 እናመስግናት እናወድሳት እንውደ | መዝሙረ ዳዊት

✞ ተወልዳለች እና

ተወልዳለች እና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት 2
እናመስግናት እናወድሳት እንውደዳት
እናመስግናለን እናወድሳት እንውደዳት
የአዳምን ሕይወት


አዳም ሲሰደት ከጥንት እርስቱ
ፊቱን ሸፈነው ጭንቀት ፍራቱ
እያለቀሰ ገነትን ሲያጣ
ተስፋ አንቺ ሆንሽው የመዳኑ እጣ

አዝ___

ሊባኖስ ተራራ ተሰማ ዜና
ምስራቅ ወለዱ እያቄምወ ሐና
ዳግማዊት ሄዋን ምክንያተ ድህነት
ልደቷን ሰማን በቅድስት ዕለት

አዝ___

የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው
በአንቺ ነው እና ልጅ የተባልነው
ፋራን የተባልሽ ቅድስት ተራራ
በአንቺ መወለድ አለሙ በራ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ✥      @mezmurochh     ✥
   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥