Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.70K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-02-01 18:54:20 ስላም ለሰኮናከ ዘተሴሬ በደም አመ እግርከ ተሰብረ በብዙኃ ቀዊም ተክለሃይማኖት ኢዮብ ዘትዕግስትከ ኢዮብ ዘትዕግሥትከ ፍጹም ለደቂቅከ እለ ውስተ ኵሉ ዓለም ከመ ባረኮሙ ኖኀ ለያፌት ወሴም

   መልክአ ተክለሃይማኖት

  በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለሐዲስ ሐዋርያ ለመምህረ ትሩፋት አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ በዓል  አደረሳችሁ አደረስን

ጥር ፳፬(24) ወስብረተ እግሩ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ማርያም እስክንድራዊት ወአባ አብሳዲ ወሲፉ ሰማዕት ወአባ መርሐ ክርስቶስ

✤ ዘነግህ ምስባክ ✤

እስመ መምህር ህግ ይሁብ በረከተ
ወየሁውር እምኃይል ውስተ ኃይል
ወያሰተርኢ አምላክ አማልክት በጽዮን

✤ ትርጉም ✤

የህግ መምህር በረከትን ይሰጣልና
ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል

              መዝ ፹፫-፮
                     83   6

✤ ወንጌል ✤

ማቴ ም ፭ ቁ ፩-፲፯
            5    1   17

የቅዳሴ ምንባባት

ቲቶ ም ፪ ቁ ፩-፱
፩ ጴጥ ም ፫ ቁ ፩-፭
ግብ.ሐዋ ም ፳ ቁ ፳፰-፴፩

❖ ምስባክ ❖

ካህናቲከ ይለበሱ ጽድቁ
ወጻድቃኒከ ትፍሥሕተ ይትፌሥሑ
በእንተ ዳዊት ገብርከ

ትርጉም

ካህናቶችህ ጽድቅን ይልበሱ
ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው
ስለ ዳዊት ስለ ባርያህ

            መዝ ፻፴፩-፱
                   131   9

❖ ወንጌል ❖

ሉቃ ም ፲፰ ቁ ፩-፱
           18    1   9

❖ ቅዳሴ ❖

ዘባስልዮስ

" አቤቱ ዓይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን ቅዱስ ስምህን ለሚወዱ ያዘጋጀህ አምላክ ምን ትደንቅ "
            ቅዳሴ ባስልዮስ
               ም ፩ ቁ ፻፴፪
                    1     132

❖ ማሳሰቢያ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ጥር ፳፬ ቀን የሚከበረው የአንድ እግራቸው አገዳ ከመቆም ብዛትና የተሰበረበት ቀን አንድ እግራቸው አገዳ የተሰበረው ጥር ፬ ቀን ነው ግን አባቶች በሠሩት ሥርዓት በዓላቸው በሚከበሩበት ዕለት በ፳፬ እንዲሆን በማድረጋቸው ጥር ፳፬ ቀን ይከበራል
 
በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ በረከት በዓለ ፀጋ ያድርግልን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ይማረን እናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ይጠብቅን ቤተክርስቲያን በረድኤት ይጠብቅልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክትን አያሳጣን ከአባታችን ከአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን በቅዱሳኑ ፀሎት ይማረን ዝማሬ ዳዊት ቅዳሴ መላዕክት ዕጣነ አሮን መልክአ ተክለሃይማኖት የተቀበለ የኛንም ፆም ፀሎት ምስጋና ምጽዋት በብሩህ ገጽ ይቀበልልን ለአበው ቅዱሳን ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘእንዚናዙ ለቅዱስ ደቅስዮስ ለቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ለቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ለአባ ኪሮስ ለአቡነ አቢብ ለአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ለአባ ሳሙኤል ዘቀልሞን ለገብረክርቶስ መርዓዊ ለአቡነ ሃብተማርያም ለቅዱስ ላሊበላ ለአባ ጽጌድንግል ለአባ ገብረማርያም ዘደብረ ሐንታ ለአባ ገብረኢየሱስ ዘመጓዬና ለቅዱስ ቴዎድጦስ ዘእንቆራ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ለአበው ቅዱሳን ሁሉ የተለመነች እመ አምላክ እግዝእትነ ማርያም በምህረት ትለመነን ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን አንድነት ይስጥልን ሁላችንም ለንስሐ ያብቃን አቤቱ ባሪያህ የሚሆነው ሳዕለ ሥላሴን አስበው ወጣትነታችን አምላክ መርቆሬዎስ ይጠብቅልን ክህነት ያላችሁን አምላክ ተክለሃይማኖት ክህነታችሁን ይጠብቅላችሁ ውዳሴዋን ቅዳሴዋን አይሳታጎልብን

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
19.2K views••●◉ Estifanos ◉●••, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 10:51:13
ቅዱስ ዑራኤል መልአክ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥  @teksochina_meslochi ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
19.2K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 10:49:24እምከብካበ ወልዳ ለድንግል


እንዘ ንብል ኢንትኅጎል(፩)
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)
      ኧኸ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

ቃለ አብ ሕያው የመረጠሽ
በተዋህዶ ያደረብሽ
አማናዊት ፅዮን ማርያም አንቺ ነሽ
ማህደረ መለኮት ድንግል አንቺ ነሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ረቂቅ ቃል የተፃ
ፈበሽ
ድህነታችን የታወጀብሽ
ኅትምት ሰሌዳ ንፅህት አንቺ ነሽ
የኪዳኑ ፅላት ብፅዕት አንቺ ነሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ሙሽራሽ ሆነ ቸሩ
ልጅሽ
ስጋችንን ነስቶ ከስጋሽ
በመርገመ ሃጥያት ስንቆሽሽ
ህይወትን አደለን ሆነን ፈዋሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ንግስተ ሰማይ በመሆንሽ
ባለሟልነትን ስለታደልሽ
ከሰርጉ እንዳይለየን ቅዱሱ ልጅሽ
ተማፅነንብሻል እኛ ልጆችሽ
ቤዛዊተ ኩሉ ይርዳን ፀሎትሽ
መንግስቱን ለመውረስ ያግዘን ምልጃሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

እንዘ ንብል ኢንትኅጎል(፩)
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)
      ኧኸ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

ዘማሪ-ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥  @mezmurochh ✥
   ✥  @mezmurochh ✥
   ✥  @mezmurochh ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
14.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 20:21:43
አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥  @teksochina_meslochi ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
15.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 20:20:17 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

የገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት

             ◉ የከበረ ስሙን ◉

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
16.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 22:11:06
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
13.5K views••●◉ Estifanos ◉●••, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-15 19:33:08
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
13.4K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-15 19:33:01 ስላም ለሕላዌክሙ ዘአይትአወቅ እምጥንቱ ወዘኢይትረአይ ተፍጻሜቱ ሥሉስ ቅዱስ ዘኢትመውቱ እንዘ ሠለስቱ አሐዱ ወእንዘ አሐዱ ሠለስቱ ለዕበይክሙ ፍፃሜ አልቦቱ

        መልክአ ሥላሴ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜነ

እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ በዓለ ሥሉስ ቅዱስ በዓል ለአው ለቅዱስ ሶል ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን


ጥር ፯(7) በዓለ ሥሉስ ቅዱስ ሶል ጴጥሮስ ዘሮሜ ወኢፍራ ወአትንያኖ ወሉያ ወመይልን ወመሰላዮስ ወማርትያ

✤ ዘነግህ ምስባክ ✤

ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልአ ምድረ
ወበቃለ እግዚአብሔር ጸንዓ ሰማያት
ወእምእስትንፋስ አፉሁ ኵሉ ኀይሎሙ

✤ ትርጉም ✤

የእግዚአብሔር ቸርነትን ምድርን መላች
በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ
ኀይላቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ

             መዝ ፴፪-፭
                    32  5

✤ ወንጌል ✤

ማቴ ም ፳፰ ቁ ፲፮-ፍ.ም
            28    16  ፍፃሜው

የቅዳሴ ምንባባት

ቈላስ ም ፪ ቁ ፲-፲፯
፩ ዮሐ ም ፪ ቁ ፳፭-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፳፪ ቁ ፯-፳፪

❖ ምስባክ ❖

የሐዩ ወይሁብዎ እምወረቀ ዓረብ
ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ
ወኵሉ ዓሚረ ይድኀረዎ

ትርጉም

እርሱ ይኖራል፤ከዐረብ ወርቅ ይስጡታል
ሁልጊዜ ወደርሱ ይጸልያሉ
ዘወትርም ይባረኩታል

             መዝ ፸፩-፲፭
                     71  15
❖ ወንጌል ❖

ማቴ ም ፪ ቁ ፳፩-ፍ.ም
           2     21   ፍፃሜው

❖ ቅዳሴ ❖

ዘእግዚእነ

" በሱራፌል በኪሩቤል የምትቀመጥ አምላካችን እግዚአብሔር የምትመለከት ወንዶቹንና ሴቶቹን ባሮችህን ልጆቻቸውንም ባርክ "
        ቅዳሴ እግዚእነ
          ም ፩ ቁ ፸፰
              1 78

በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ ፀጋ በዓለ በረከት ያድርግልን አምላካችን መድኃኒታችን ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ይጠብቅን ቤተክርስቲያን ቅድስት በረድኤት ይጠብቅልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን በቅዱሳኑ ፀሎት ይማረን ዕጣነ አሮን ፀሎተ ምናሴ የተቀበለ ዘላለም ሥላሴ የኛንም ፆም ፀሎት ምስጋና በብሩህ ገጽ ይቀበልልን በዓል ተከትሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ቅዱሳን ይሰውረን ይጠብቅን ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን አንድነትን ይስጥልን ለብርሃነ ጥምቀቱ በስላም ያድርሰን ህንጻ ስናዖርን ያፈረሰ ዘላለም ሥላሴ የኃጢአተኛን ድልድይ ያፈርሳል

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
13.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-27 12:39:27 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

           ✣ ሰበሰሕዎ_ለአምላክነ ✣

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
13.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 19:31:31 ውድ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ። በሴት እህቶቻችን ጥያቄ መሠረት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተዘጋጀው በአይነቱ ልዩ ለሆነው "ለአእላፋት ዝማሬ" ክብረ በዓለ ሁሉም ህዝበ ምዕመናን ነጭ ለብሶ በሀገር በዓል ልብስ እንዲደምቅ ከ"ቅዱስ ራጉኤል የባህል አልባሳት መሸጫ" ጋር በመነጋገር ሙሉ በሙሉ ነጭ ጥለት ያለው የሴቶች የሀገር ልብስ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ በፖኬጅ አቅርበንላቿል።

ፖኬጅ የሚያካትተው
እጅግ በጣም ጥራቱን የጠበቀ ሙሉ የሴቶች የሀገር ልብስ
ነጭ ጥለት አላባሽ ነጠላ
ነጭ ሻሽ
1 የገና በዓል ሹራብ
1 Cotton ነጭ ቲሸርት

ዋጋው 4,600 ብር ።

ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል ፈጥነው ይመዝገቡ። ጥቂት ሰዎችን ብቻ ስለምንቀበል የጥቅሉ ተካፋይ ይሁኑ

ለማዘዝ @KABAPrinting Inbox

KABA PRINT AND ADVERTISMENT
0922501999 / 0965875219 / 0913655116

Join አድርጉ
@KABAPrint
@KABAPrint
13.1K viewsJoseph , 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ