Get Mystery Box with random crypto!

✞ እምከብካበ ወልዳ ለድንግል እንዘ ንብል ኢንትኅጎል(፩) እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)     | መዝሙረ ዳዊት

እምከብካበ ወልዳ ለድንግል


እንዘ ንብል ኢንትኅጎል(፩)
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)
      ኧኸ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

ቃለ አብ ሕያው የመረጠሽ
በተዋህዶ ያደረብሽ
አማናዊት ፅዮን ማርያም አንቺ ነሽ
ማህደረ መለኮት ድንግል አንቺ ነሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ረቂቅ ቃል የተፃ
ፈበሽ
ድህነታችን የታወጀብሽ
ኅትምት ሰሌዳ ንፅህት አንቺ ነሽ
የኪዳኑ ፅላት ብፅዕት አንቺ ነሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ሙሽራሽ ሆነ ቸሩ
ልጅሽ
ስጋችንን ነስቶ ከስጋሽ
በመርገመ ሃጥያት ስንቆሽሽ
ህይወትን አደለን ሆነን ፈዋሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

አዝ____

ንግስተ ሰማይ በመሆንሽ
ባለሟልነትን ስለታደልሽ
ከሰርጉ እንዳይለየን ቅዱሱ ልጅሽ
ተማፅነንብሻል እኛ ልጆችሽ
ቤዛዊተ ኩሉ ይርዳን ፀሎትሽ
መንግስቱን ለመውረስ ያግዘን ምልጃሽ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

እንዘ ንብል ኢንትኅጎል(፩)
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)
      ኧኸ
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል(፪)

ዘማሪ-ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥  @mezmurochh ✥
   ✥  @mezmurochh ✥
   ✥  @mezmurochh ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥