Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ። በሴት እህቶቻችን ጥያቄ መሠረት ለጌታችን ለመድኃኒታች | መዝሙረ ዳዊት

ውድ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ። በሴት እህቶቻችን ጥያቄ መሠረት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተዘጋጀው በአይነቱ ልዩ ለሆነው "ለአእላፋት ዝማሬ" ክብረ በዓለ ሁሉም ህዝበ ምዕመናን ነጭ ለብሶ በሀገር በዓል ልብስ እንዲደምቅ ከ"ቅዱስ ራጉኤል የባህል አልባሳት መሸጫ" ጋር በመነጋገር ሙሉ በሙሉ ነጭ ጥለት ያለው የሴቶች የሀገር ልብስ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ በፖኬጅ አቅርበንላቿል።

ፖኬጅ የሚያካትተው
እጅግ በጣም ጥራቱን የጠበቀ ሙሉ የሴቶች የሀገር ልብስ
ነጭ ጥለት አላባሽ ነጠላ
ነጭ ሻሽ
1 የገና በዓል ሹራብ
1 Cotton ነጭ ቲሸርት

ዋጋው 4,600 ብር ።

ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል ፈጥነው ይመዝገቡ። ጥቂት ሰዎችን ብቻ ስለምንቀበል የጥቅሉ ተካፋይ ይሁኑ

ለማዘዝ @KABAPrinting Inbox

KABA PRINT AND ADVERTISMENT
0922501999 / 0965875219 / 0913655116

Join አድርጉ
@KABAPrint
@KABAPrint