Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.22K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-04-17 07:06:59
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@teksochina_meslochi
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
1.4K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 07:06:41 ከትንሣኤ_እሁድ_በኋላ_ያሉ_ዕለታት_ስያሜ

◦ሰኞ
ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

◦ማክሰኞ
ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29

◦ረቡዕ
አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

◦ሐሙስ
አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

◦አርብ
ቅድስት_ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

◦ቅዳሜ
ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

◦እሁድ
ዳግም_ትንሣኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት     
                             
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን

ለመቀላቀል  
      ┏━━° •❈• ° ━━┓
     @mezmurochh
    @mezmurochh
    @mezmurochh
      ┗━━° •❈• ° ━━┛
1.5K views••●◉ Estifanos ◉●••, 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:50:32
    *ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን*
* በአቢይ ሀይል ወስልጣን *
          * አሰሮ ለሰይጣን *
* ኣግአዞ ለአዳም*
            * ሰላም እምይዜሰ*
* ኮነ *
* ፍስሀ ወሰላም *

           * እንኳን *
* ለብርሃነ*
          * ትንሳኤው *
* በሰላም *
          * በጤና *
   * አደረሳችሁ *
            * መልካም *
        * የትንሳኤ *
                    * በዓል *
            * ከነመላው *

      * ቤተሰቦቻችሁ *

         * መረራትም! *
    * ሞት ሆይ! መውጊያህ ወዴት አለ? *
* ሲዖል፥ መቃብርም ሆይ! ድል መንሣትህ ይዞም ማስቀረትህ ወዴት አለ?*
      * ክርስቶስ ተነሣ፤ ሞት ሆይ፥ አንተም ጠፋህ!*
* ክርስቶስ ተነሣ፣ አጋንንትም አዘኑ!*
* ክርስቶስ ተነሣ፤ መላእክትም ሐሴት አደረጉ!*
     * ክርስቶስ ተነሣ፤ የሰው ሕይወትም ነጻ ወጣች! *
* ክርስቶስ ተነሣ፤ መቃብርም ባዶ ኾነች! *
       * ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለአንቀላፉት ኹሉ በኵር ኾኖላቿልና፡፡ *
         
       *እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ*
*እንደሚነቃ ተነሣ÷ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም*
*ሰው፤ ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ፤» ይላል። መዝ 77፥65-66::*

       *መልካም በዓል*
                     
                   @Estifo_17

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@teksochina_meslochi
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
4.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:38:09
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ? ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም።

የሉቃስ ወንጌል 24፡5

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@teksochina_meslochi
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
4.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  23:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:37:44 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

       ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ

          እዮና እመኑ ሰዎች

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
           
@mezmurochh    
           
@mezmurochh    
           
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 23:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:37:44 እዮና እመኑ ሰዎች

እዩና ዕመኑ ሠዎች
ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል
ኢየሱስ በእኩለ ሌሊት
በሐይሉ ሞትን ድል ነስቷል/2/

ዕልልታ ለእዚህ ይገባል
ግርግርታ ለእዚህ ይገባል
የሞት ሐይል ተዋርዷል ዛሬ
ሲዖልም ተመሰቃቅሏል/2/

አዝ-------

መላዕክቱ ነጭ ለብሰው
ምስራቹን አበሠሩ
ተነስቷል ኢየሱስ ብለው
ለዓለም እንዲናገሩ/2/

አዝ-------

እዩና ዕመኑ ሰዎች
ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል
ኢየሱስ በእኩለ ሌሊት
በሐይሉ ሞትን ድል ነስቷል/2/

  አዝ------

ዕልልታ ለእዚህ ይገባል
ግርግርታ ለእዚህ ይገባል
የሞት ሐይል ተዋርዳል ዛሬ
ሲዖልም ተመሰቃቅሏል/4/

                መዝሙር
    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥    
@mezmurochh     ✥
   ✥    
@mezmurochh     ✥
   ✥    
@mezmurochh     ✥
   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, 23:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:41:10
ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@teksochina_meslochi
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
435 views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:31:57 ❖ በሥጋ የሞተ የክብር ባለቤት ይህ ነው በሞቱ ሞትን ያጠፋ ትንሣኤውን እንድትገለጥ ያደርጋት በሥልጣኑ ሰውነቱን ለሰው ሁሉ መድኃኒት ያደረገ እርሱ ነው ❖
    
   ሃይማኖት አበው ዘአትናቴዎስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአቢይ ኃይለ ሥልጣን
አሥሮ ለሰይጣን አግዕዞ ለአዳም
ስላም እምይእዜስ
ኮነ ፍስሐወስላም

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረስን

ሚያዝያ ፰ (8)  በዓለ ትንሣኤ

ዘነግህ ምስባክ

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም
ወከመ ኃይል ወኀዳግ ወይን
ወቀተለ ፀሮሙ በዳኀሬሆሙ

ትርጉም

እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ
የወይን ሰካር እንደ ተወው እንደ ኀይልም ሰው
ጠላቶቹንም በዃላቸው መታ

      መዝ ፸፯፥ ፷፮
             77   67

ወንጌል

ማቴ ም ፳፰ ቁ ፩-ፍ.ም
            28     1  ፍፃሜው

ማር ም ፲፮ ቁ ፩-ፍ.ም
            16    1  ፍፃሜው

ሉቃ ም ፳፬ ቁ ፩-፲፫
           24     1  13

የቅዳሴው ምንባባት

፩ ቆሮ ም ፲፭ ቁ ፳-፵፮
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ -ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፪ ቁ ፳፪-፴፮

ምስባክ

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር
ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ
ኦ እግዚኦ አድኀንሶ

ትርጉም

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህቺ ናት
ሐሤትን እናድርግ በርሷም ደስ ይበለን
አቤቱ እባክህ አድን

    መዝ ፻፲፯፥ ፳፬
           117   24

ወንጌል

ዮሐ ም ፳ ቁ ፩-፲፱
           20   1  19

ቅዳሴ

ዘዲዮስቆሮስ

" በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ የተሰበሰቡት ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ገባ "

      ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
          ም ፩ ቁ ፴፰
              1     38

መገለጫ

ከላይ የተገለጸው ማቴዎስ ማርቆስ እና ሉቃስ ከቅዳሴ በፊት የሚነበቡት የወንጌል ክፍሎች ናቸው።

በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ በረከት ያድርግልን ብርሃነ ትንሣኤው ይገለጥልን በዓልን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ተክለሃይማኖት ይሰውረን ሁላችንም ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን ይስጥልን ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳችሁ አደረስን ሁላችንም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይማረን ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
569 views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 13:08:15
ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@teksochina_meslochi
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
2.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 13:06:09 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት


      ዘማሪ አቤል ተስፋዬ

         ✧ እንደሷ ያዘነ ✧

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ