Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.22K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-12-27 19:41:08 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

ገብርኤል መልአከ ራማ

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 19:41:08 ✞ ገብርኤል መልአከ ራማ

ገብርኤል (፪)
ገብርኤል መልአከ ራማ (፪)
ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እናስማ

ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ
ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ
ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ
የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪)

አዝ___

ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ
በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ
አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ
ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ(፪)

አዝ___

የመንገድ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ
ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና
ዛሬም ለአገራችን ምስራች ይዘህ ና(፪)

አዝ___

አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ
ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ
እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ
የአምላክ መወለድ ለአለም ምታውጅ(፪)


ዘማሪ ለዲያቆን አቤል መክብብ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:14:38
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቀውን ጥምቀትን እንደ አደይ ፈክተው፣ ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ
@customclothings ልዩ ልዩ የኅትመት ውጤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል።

ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ ከማድረጋችን ሌላ በውጭና በክፍለ ሀገራት ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ መላክ የምንችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይደውሉ! ይዘዙን!

@dagidereje
@dawitdavee
+251946727238
+251926781146
fast delivery with the best quality..
2.1K viewsDagi 𓅓, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 13:24:53
3.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 09:00:59
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
1.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 09:00:48 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ

✤ አድነኝ አምላኬ ✤

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.6K views••●◉ Estifanos ◉●••, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 09:00:48 ​✞ አድነኝ አምላኬ

አድነኝ አምላኬ አድነኝ
አድነኝ ጌታዬ አድነኝ
አልቋል ከምድር ላይ ደግ ሰው
እንባዬን ከአይኔ ላይ አብሰው/፪/

ፍቅር ከሰው ልጆች ቀዝቅዞ
ትዉልዱ በበደል ተይዞ
ወዳጅ በወዳጁ ጨከነ
ወዉደዱ የሽንገላ ሆነ/፪/

አዝ_________________

ሆኖበት ክብሩ በነውሩ
ተጣሰ የፍቅር ድንበሩ
ደርቦ የማይሞቀዉ ሆነ
ደስታዉ ከእጁ ላይ ተነነ/፪/

አዝ________________

ለቃልህ መታዘዝ ዘነጋ
ተክዞ መሽቶ እየነጋ
ለክፉ አሳልፎ ሰጠ
ወንድሙን በነዋይ ለወጠ/፪/

አዝ________________

ትንኝን ያጠራል ከሰው ላይ
በራሱ ምሶሶዉን ሳያያይ
ይሆናል የወንድሙ ፈራጅ
ተይዞ በእግዚአብሄር እጅ/፪/

አዝ________________

ተሰዶ ሲኖር በባእድ
ሲገባው ሁሉም ሊዋደድ
አንዱበአንዱ ላይ ይነሳል
አካሉን ቀኝ እጁን ይንቃል
ወንድሙን እህቱን ይንቃል

ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.4K views••●◉ Estifanos ◉●••, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 17:02:46
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
1.5K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 20:39:21 ከመዝ ነበርኪ ውስተ ቤተመቅደስ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ ከመ ነበርኪ ፲ወ፪ተ ዓመተ እንተ ትትናዘዚ እምኀበ መላዕክት ስቴኪኒ ስቴኪኒ ስቴ ህይወት ውእቱ ወመብልዕከኒ ኀብስት ሰማያዊ

   ትርጉሙም
እንዲህ ኹነሽ በቤተመቅደስ ኖርሽ፤መላዕክትም ዘወትር ምግብሽን ያመጡ ነበር፤መላዕክት እየጎበኙሽ እንደዚህ ዐሥራ ሁለት ዓመት ኖርሽ

       ሊቁ ቅዱስ ያሬድ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል (በዓታ ለማርያም ) ወደ ቤተመቅደስ የገባችበት ዓመታዊ በዓል አው ለታላቁ ኢትዮጵያዊ ፃድቅ ለአቡነ ዜና ማርቆስ ዓመታዊ በዓል አው ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ፋኑኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በስላም አደረሳችሁ አደረስን

✤ ታህሳስ ፫(3) በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም ቅድስት ሃና ወቅዱስ ኢያቄም ፋኑኤል ሊቀ መላዕክት ለዕረፍት ለቅዱስ ለአቡነ ዜና ማርቆስ አው ወክብራን ነገሥት ዕረፍቱ ለአፄ ሚኒሊክ ንጉሥ ነገሥት ዘኢትዮጵያ

✤ ዘነግህ ምስባክ ✤

እበውእ ቤተከ ምስለ መባዕየ
ወእሁብ ብፅአትየ ዘነበብኩ በአፉየ
ዘእቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ

✤ ትርጉም ✤

የሚቃጠል መባእ ጋራ ወደ ቤት እገባለሁ
መከራዬን ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን
ከንፈሮቼም ያሉት ስእለቴን

            መዝ ፷፭-፲፫
                   65  13

✤ ወንጌል ✤

ማቴ ም ፩ ቁ ፩-፲፯
           1     1  17

የቅዳሴ ምንባባት

ዕብ ም ፱ ቁ ፩-፲፩
፪ ዮሐ ም ፩ ቁ ፭-፰
ግብ.ሐዋ ም ፩ ቁ ፲፪-፲፭

❖ ምስባክ ❖

ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ዘአጽምዒ እዝነኪ
ርስዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ
እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ

ትርጉም

ልጄ ሆይ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ
ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ
ንጉሥ ውበትሽን ወዶአል

             መዝ ፵፬-፲
                    44  10

❖ ወንጌል ❖

ሉቃ ም ፩ ቁ ፴፱-፶፮
          1     39  56

❖ ቅዳሴ ❖

ዘእግዝእትነ

" ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደ ሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽሕና በቅድስና በቤተመቅደስ ኖርሽ እንጂ "
        ቅዳሴ ማርያም
           ም ፩ ቁ ፴፱
               1     39

በዓሉ በዓል ምህረት በዓለ ፀጋ ያድርግልን ፆሙን ፆመ በረከት ያድርግልን ፆሙን ለማበርከት ያብቃን አምላካችን መድኃኒታችን ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሙን በአንደበታችን ታሳደርብን ከበዓሏ እግዝትነ ማርያም በዓታ በረከት ትክፈልን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ይጠብቅን ቤተክርስቲያን ቅድስት በረድኤት ይጠብቅልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን ሊቀ መላዕክት ከቅዱስ ሩፋኤል በምልጃዋ አይለየን ከአባታችን ከአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይክፈልን በቅዱሳኑ ፀሎት ይማረን ዕጣነ አሮን ዝማሬ ዳዊት ፀሎተ ሙሴ ፀሎተ ምናሴ የተቀበለ የኛንም ፆም ፀሎት ምስጋና ንስሐ በብሩህ ገጽ ይቀበልልን ለአበው ቅዱሳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ያዕቆብ ዘንጽቢ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ለቅዱስ ቴዎድጦስ ዘእንቋራ ለቅዱስ አትናቴዎስ ለቅዱስ ደቅስዮስ ለአቡነ ሃብተማርያም ለአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ለአባ ኪሮስ ለአቡነ አቢብ ለአባ ሳሙኤል ዘደብረ ቀለሞን ለአባ መባአፅዮን ለአባ ጽጌድንግል ለአባ አርከሡሉስ ለአባ ገብረማርያም ዘደብረ ሐንታ ለአባ ገብረኢየሱስ ዘደብረ መጓዬና ለአባ ዳንኤል ዘደብረ ሲሐት ለቅዱሳኑ አንስት ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ለክቡራን ነገሥታት ለአፄ ናፆድ ለአፄ ዳዊት ለአፄ ሚኒሊክ ለአፄ ልብነድንግል ለአፄ ካሌብ ለአፄ ዘርእያዕቆብ ለማር ገላውዴዎስ ለአፄ አብርሃ ወአጽብሃ ለቅዱስ ላሊበላ ለቅዱስ ጊጋር መስፍነ ሶርያዊ የተለመነች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በቸርነት በምህረት ትለመነን ለሃገራችን ስላም ለሕዝባችን አንድነት ይስጥልን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ሁላችንም እንፀልይ ለፆመ ነቢያት በስላም ያድርሰን ለበዓለ ጌና ለበዓለ ልደት በስላም ያድርሰን

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
           @mezmurochh    
           @mezmurochh    
           @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.3K views••●◉ Estifanos ◉●••, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 12:26:39 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

◉ ለእመቤቴ ምስጋና አቀርባለው ◉

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.4K views••●◉ Estifanos ◉●••, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ