Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.22K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2023-01-07 07:21:55 ✞ በኤፍራታ ምድር

በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም/2/
ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም/2/
ብርሐናዊው ኮከብ ከሠማይ ዝቅ አለ/2/
ፍጥረትም ዘመረ ሀሌሉያ እያለ/2/

መንጋውን በለሊት ሲጠብቁ እረኞች
ከሰማይም ሠሙ ታላቅ የምስራች
በመላዕክት ግርማ ምድር ስታበራ
የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ

አዝ_______________

ድንገትም በሠማይ ሠራዊት ተገልጠው
በአንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው
ሠላምም በምድር በጎ ፈቃድ ለሠው

አዝ_______________

ቤተልሔም ሄደው ጌታን ተሣለሙት
ከእናቱ ጋር ሆነው በግርግም አገኙት
የመላዕክትን ዜማ እረኞች አወሩ
በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ

አዝ_______________

በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ
በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት
እርሱ ነው ለሠዎች የድህነት ምልክት

መዝሙር
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.3K views••●◉ Estifanos ◉●••, 04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:21:01
✞ አቡነ ተክለሐይማኖት ጻድቁ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
3.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, 06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:19:33 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት


ተነሳ-ከኢቲሳ

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3.0K views••●◉ Estifanos ◉●••, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:19:22 ተነሳ-ከኢቲሳ

ተነሳከኢቲሳ ዳሞት ገስገስ
ደብረ ዳሞ ወጣደብር አስቦ ደርስ
በአራቱም ማዕዘን ወንጌል አዳረሰ
ፃድቅ ተክለ ሃይማኖት ኢትዮጵያን ቀደሰ/2/


ፀበል አለ ደጁ ድዊ ይፈውሳል
ሰይጣን ዳይብሎሰን ከሰው ልብ ያርቃል
ትንሹም ትልቁም ፀበሉን ይጠጣል
ሐጥያት ባለችበትፀጋውም ይበዛል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው
ወር በገባ በአያራት እዘክርዋለው
በሰሙ ለነድያን ውሀ አጠጣለው

አዝ-------

የድሆች መጠጊያ ለነድያ ተስፋቸው
በነብስም በስጋ የሚመግባቸው
ፃድቅ አባት እሱ በረከቱ በዝቶል
ኢትዮጵያን ሁሉ እጅግ ይወዱታል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ስው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በአያራት አዘክርአለው
በስሙ ለእዙናንን ውሀ አጠጣለው

አዝ-------


ቅድስት ሥላሴን ህፃኑ አመሰገነ
ካእነ ሰማይ ሆኖ መንበሩን አጠነ
ለስባረ አፃሙ መባን አስገባለው
ልደቱን ፍልሰቱን እረፋቱን አከብራለ
ፃድቅ በፃድቅ ሰም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በአያአራት እዘክረዋለው
በስሙ ለምመን ውሀን አጠጣለው

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:19:22 ናሁ ሰመይኩከ ስመ ሐዲስ እምይዜእሰ ይኩን ስምከ ተክለሃይማኖት

መልክእ ተክለሃይማኖት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን


እንኳን ለታላቁ ፃድቅ መምህር ትሩፋት የኢትዮጵያ ብርሃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ልደት መታሰቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን

ታህሳስ ፳፬(24) በዓለ ልደቱ ለአቡነ ተክለሃይማኖት አስቴር ወልደ አሚናዳብ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ሐዋርያዊ ቅድስት እግዚእኃረያ ቅዱስ ፀጋ ዘአብ

✤ ዘነግህ ምስባክ ✤

አድኀነኒ እምደም እግዚአብሔር አምላክ መድኃኒትየ
ይትፌሣሕ ልሳንየ በጽድቀ ዚአከ እግዚኦ
ትከሥት ከናፍርየ ወአፉየ ያየድዓ ስብሐሀታከ


✤ ትርጉም ✤

የመድኀኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ
አንደበቴም በአንተ ጽድቅ ትደሰታለች
አቤቱ ከንፈርቼን ክፈት፤አፌም ምስጋናህን ያወራል

መዝ ፶-፲፬
50 14

✤ ወንጌል ✤

ማቴ ም ፲፩ ቁ ፳፭-ፍ.ም
11 25 ፍፃሜው

የቅዳሴ ምንባባት

ኤፌ ም ፬ ቁ ፲፩-፲፯
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ ፲፫-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፲፱ ቁ ፲፩-፳፩

❖ ምስባክ ❖

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አሰተዳሎከ
ስብሐት በእንተ ጸላኢ
ከመ ትንሥቶ ለጸላኢ ወለገፉዒ

ትርጉም

ከህፃናትና ከሚጠቡ ልጆች ምስጋናን አዘጋጀሁ
ስለ ጠላትህ
ጠላትህን ቂመኛን ለማጥፋት

መዝ ፰-፪
8 2

❖ ወንጌል ❖

ማቴ ም ፲፰ ቁ ፩-፲፪
18 1 12

❖ ቅዳሴ ❖

ዘሐዋርያት አው ዘ፫፻

" አንደበቴ የእግዚአብሔርን ምስጋና ይናገራል፤የሥጋ ፍጥረትም ሁሉ ቅዱስ የሚሆን ስሙን ያመሰግናል ለዘላለሙ "
ቅዳሴ ሐዋርያት
ም ፩ ቁ ፻፴፩
1 131

በዓሉ በዓለ ፀጋ በዓለ ምህረት ያድርግልን ፆሙን ፆም አኰቴት ያድርግልን ፆሙን ለማበርከት ያብቃን ቸሩ አባታችን ቸሩ አምላካችን ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል በምልጇዋ ትጠብቅን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳደርብን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ይጠብቅን ቤተክርስቲያን ቅድስት በረድኤት ይጠብቅልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን ከአባታችን ከአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይክፈልን ወልደ አሚናዳብ ከቅድስት አስቴር በረከት ይክፈልን ከሐዋርያው ከቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደቀመዝሙር ከሆነ ከሐዋርያው ከቅዱስ አግናጥዮስ በረከቱ ይደርብን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን አቤቱ ባሪያህ የሚሆን ሳዕለ ሥላሴን አስበው

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
           @mezmurochh    
           @mezmurochh    
           @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 23:02:18 መዝሙረ ዳዊት pinned an audio file
20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 15:13:12
መንበረ መንግስት /ጊቢ/ ቅዱስ ገብርኤል

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
195 views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 15:12:14 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

➫ ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ
➫ መዝሙር አብስራ

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
190 views••●◉ Estifanos ◉●••, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 15:12:14 ✞ አብስራ

መጣ ከራማ ከመላእክት ሀገር
ለድንግል ማርያም ምስራች ሊነግር/2/


አብስራ አብስራ አብስራ
አብስራ አብስራ አብስራ
የራማው መልአክ አብስራ
ሊቀ መላእክት አብስራ
መጋቢ ሐዲስ ነው አብስራ
ገብርኤል የኛ አባት አብስራ
ተፈስሂ ብለን አብስራ
ደስታን አሰማሀት አብስራ
የጌታን መወለድ አብስራ
ክብር ነገርካት አብስራ

ገብርኤል ለማርያም/2/

አዝ_____________

አብስራ አብስራ አብስራ
አብስራ አብስራ አብስራ
ጌታን የምቶድ አብስራ
በመንደርሽ አብስራ
በአገለገልኻት አብስራ
ፊቷ አጎንብሼ አብስራ
ስትል ማርያም አብስራ
በመሰዊያው ፊት አብስራ
ተፈስሂ አላት አብስራ
ሊቀ መላእክት አብስራ

ገብርኤል ለማርያም/2/

አዝ______________

አብስራ አብስራ አብስራ
አብስራ አብስራ አብስራ
ሀርና ወርቁን አብስራ
እያስማማች አብስራ
ስትፈትል ሳለች አብስራ
ቃሉን ሰማች አብስራ
ደስ ይበልሽ አብስራ
ጸጋ የሞላሽ አብስራ
ከሴቶች ሁሉ አብስራ
የተለየሽ አብስራ

ገብርኤል ለማርያም/2/

አዝ_____________

አብስራ አብስራ አብስራ
አብስራ አብስራ አብስራ
ትጸንሻለሽ አብስራ
ትወልጃለሽ አብስራ
ስሙን ኢየሱስ አብስራ
ትይዋለሽ አብስራ
እርሱም ልዑል ነው አብስራ
የልዑል ልጅ አብስራ
የሚወለደው አብስራ
ሁሉን ወዳጅ አብስራ

ገብርኤል ለማርያም/2/

መጣ ከራማ ከመላእክት ሀገር
ለድንግል ማርያም ምስራች ሊነግር

አብስራ አብስራ አብስራ/4/

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
✥ @mezmurochh ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
175 views••●◉ Estifanos ◉●••, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 19:41:24
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
1.9K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ