Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurochh — መዝሙረ ዳዊት
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurochh
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.22K
የሰርጥ መግለጫ

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ
☞ @mezmurochh
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2023-01-24 12:40:54 መዝሙረ ዳዊት pinned a photo
09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 08:36:22
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም  ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
10.3K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 08:29:54 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

    መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞነሰ ተስፈሠዬ

           ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ

  ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
            @mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
8.7K views••●◉ Estifanos ◉●••, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 08:29:54 ✞ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን 
ሶበ ተዘከርናሃ ለፅዮን
ውስተ አፍላገ ባቢሎን
ህየ ነበርነ ወበከይነ
እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ

ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ
ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቆዋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ

አዝ__

ፅኑ መከራን ተቀበልን  ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዶዋልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ላምላካቹ ቢያድናቹ ከመከራ

እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን

አዝ__

የማረኩን በጦራቸውበኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት  የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ

እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን

አዝ__

ስጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ
የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን
እንድናለን ከደወዌያችን
ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን

ዘማሪ
መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥     @mezmurochh     ✥
   ✥     @mezmurochh     ✥
   ✥     @mezmurochh     ✥
   ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
8.3K views••●◉ Estifanos ◉●••, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 14:22:16
✞ #አንድ_ሲኖዶስ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
#አንድ_መንበር
መንበረ ተክለሃይማኖት
#አንድ_ፓትሪያርክ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
9.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 14:19:33 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

✞ የአበው ሐይማኖት

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
7.8K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 22:27:06 የደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ሰንበት ት/ቤት አጫበር ወረብ ጥር 1 ዛሬ የቀረበ የሰንበት ትምህርቴ ባቱን youtube ገጽ ተቀላቀሉ

1.1K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 15:34:46
ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቀውን የጥምቀት በዓል እንደ አደይ ፈክተው፣ ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ ልዩ ልዩ የኅትመት ውጤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል።


0946727238
Or @dagidereje
0926781146
@dawitdavee

Join our telegram channel @customclothings
2.6K viewsDagi 𓅓, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 07:22:03
ማርያምሰ ወወለደት ወልደ ዘበኩራ ፣ወአሰረቶ መንኮብያቲሁ፣ወአስከበቶ ውስተ ገል፣ወጠብለለቶ በአጽርቅት።ወማርያምሰ ተዓቅብ ዘንተ ኩሎ ነገር ወትወድዮ ውስተ ልባ።ስብሐት ለእግዚአብሔር
ከ ፍቅረማርያም {ፍቅር} ነው።
ውድ የመዝሙረዳዊት ቻናል ቤተሰቦች መልካም የልደት በአል ይሁንልን ።
1.5K views••●◉ Estifanos ◉●••, edited  04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 07:21:56 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

መዝሙረ ዳዊት

ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሐይሉ

በኤፍራታ ምድር

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
@mezmurochh
@mezmurochh
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1.3K views••●◉ Estifanos ◉●••, 04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ