Get Mystery Box with random crypto!

Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @horn_african_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.70K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-06-28 21:31:24 22 ልጅና የልጅ ልጆቻቸው የተገደሉባቸው የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ


“የእኔን ልጆችና የልጅ ልጆች የቀበርኩት እኔ ነኝ፤ በእኔ እጅ ነው የተቀበሩት ማንም አልቀበረልኝም፤ እኔ እራሴ ነኝ የቀበርኳቸው” ሲሉ በሀዘን ላይ ያሉት አቶ መሐመድ ይናገራሉ፡፡
https://am.al-ain.com/article/an-elderly-whose-22-children-and-grandchildren-got-killed-in-gimbi-district
1.2K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:45:55 በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል:: ከተሰየሙት የቡድኑ አባላት ስም ዝርዝር ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል::

የቡድኑ አባላትም የሚከተሉት ናቸው።

1ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን........ሰብሳቢ
2ኛ. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ.....አባል
3ኛ. አቶ ተመስገን ጥሩነህ......አባል
4ኛ. አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር....አባል
5ኛ. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን.....አባል
6ኛ. ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ....አባል
7ኛ. ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር.........አባል
(Via EBC)
Wasu
1.3K views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 12:51:50
ከምሁራን መማክርት የተሰጠ መግለጫ
2.0K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 22:32:27

1.9K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 20:07:21 የእስራኤል ፓርላማ ጥምር መንግሥቱን አፈረሰ
የእስራኤል ፓርላማ ተቋቁሞ የነበረውን ጥምር መንግስት አፈረሰ።
በዚህም መሰረት አዲስ ምርጫ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሏል።
1.8K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 12:30:21 ዶ/ር በለጠ ሞላ ከሊቀመንበርነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ!

የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ነው። አብን ካለበት ተቋማዊ ችግር ተላቆ ተጠባቂ ሚናውን እንዲወጣ ዶ/ር በለጠ ሞላ ጌታሁን መፍትሄ ያሉትን ማዕከላዊ ኮሚቴው ውሳኔ እንዲሰጥበት የሚከተሉትን ነጥቦች አቅርበዋል።

፩. ዶ/ር በለጠ ሞላ ከሊቀ-መንበርነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበዋል

፪. የአብን ነባሩ ሥራ - አስፈፃሚ የድርጅቱ የችግር ማዕከል በመሆኑ መልቀቂያ እንዲያስገባና በአዲስ አመራር እንዲተካ

፫. ድርጅቱን በጊዜያዊነት የሚመራ ሊቀ-መንበር እንዲሰየም ፣የጉባኤ አመቻች እንዲመረጥና በአንድ ወር ውስጥ ጉባኤ ተጠርቶ የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈፃሚ እንዲዋቀር ጥያቄ አቅርበዋል።

ማዕከላዊ ኮሚቴው ምን ይወስን ይሆን?
Mulugeta Anberbir
1.9K viewsedited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 12:10:13
የደቡብ ሱዳን የውሀና መስኖ ሚኒስትር በግብፅ "ጉብኝት" ላይ እያሉ ህይወታቸው አለፈ።
1.6K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ