Get Mystery Box with random crypto!

የእስራኤል ፓርላማ ጥምር መንግሥቱን አፈረሰ የእስራኤል ፓርላማ ተቋቁሞ የነበረውን ጥምር መንግስት | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የእስራኤል ፓርላማ ጥምር መንግሥቱን አፈረሰ
የእስራኤል ፓርላማ ተቋቁሞ የነበረውን ጥምር መንግስት አፈረሰ።
በዚህም መሰረት አዲስ ምርጫ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሏል።