Get Mystery Box with random crypto!

Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @horn_african_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.70K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-09-24 12:07:11
የክብር ዶክተር ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተበረከተላቸውን የክብር ዶክትሬት ለመቀበል ባሕርዳር ከተማ ገብተዋል።

ዛሬ ረፋዱን ወደ ባሕርዳር ሲገቡ ብፁዓን አባቶች፣ ሊቃውንት፣ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ከደቂቃዎች በኋላ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የክብር ዶክትሬታቸውን ይቀበላሉ።
367 views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 12:06:46
371 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:41:30 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለዛሬ እሁድ ነሐሴ 29/2014 ዓ/ም የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሳይካሔድ ቀረ።
ፓርቲው የጠራው ስብሰባ ያልተካሔደው ከ45ቱ ቋሚ እና 5 ተለዋጭ አባላቱ መካከል 15 ያሕል ብቻ በመገኘታቸው እና የስብሰባ ኮረም ባለመሟላቱ መሆኑ ታውቋል።

ይህም የሆነው በፓርቲው የጠቅላላ ጉባኤ እና ሪፎርም አጀንዳ ምክንያት በከፍተኛ አመራሮቹ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት እንደሆነ አንዳንድ አባላት ገልፀዋል ።
Blue24
814 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:41:13
የሱዳን ካርቱም አየር ማረፊያ በጎርፍ መጥለቅለቁ ታውቋል።ሱዳን ከግብፅ ጋር ሆና አባይ አይገደብ በማለት እስክስታ የምትመታው ይህንን ሁሉ ተሸክማ ነው።ለማንኛውም ይህ የዛሬ ምስል ነው።
819 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 14:54:55 ውሳኔ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ።
731 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:06:21
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው።
ዲፕሎማቱ ከህወሓት አመራሮች ጋር በራሳቸው ስልክ ፎቶ ሲነሱ ተስተውለው ነበር
119 views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:41:22
"የመከላከያ አመራሮች ካጠፉ የማይጠየቁ ተደርጎ መቆጠር የለበትም፤ የመከላከያ አመራሮችን የማይነኩ አድርጎ ማየት ትክክል አይደለም፤ ሁሉም በህግ ፊት እኩል ነው"
ተመስገን ደሳለኝ የፍትሕ መጽሔት ማኔጅንግ ዳይሬክተር

በተመስገን ላይ ዛሬ ብይን ይሰጣል ቢባልም ዐቃቤ ሕግ ነሐሴ 24 ባስገባው አቤቱታ ብይኑ ጥቅምት 10 ሆኗል።
882 views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:03:06
1.2K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:01:17 ለአማራ ህዝብ የተከፈለ ዋጋ!!!

የአማራ ካድሬዎች ለህውሓት በሚያሸረግዱበት ወቅት የመግስት አሰራር ትክክል አይደለም በማለቱ ከአመራርነት ታግዶ ነበር። አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ በአዴን የቀድሞ የቁርጥ ልጆችን ወደ አመራር እመልሳለሁ ባለው መሰረት አቶ ዮሃንስ ቧያለው ወደ አመራርነት መጡ።

የኦሮሞ ብልጽግና የበላይነቱን እና ተረኝነቱን ሲጀምር ፊት ለፊት ትክክል አይደለም በማለት መቃወም ጀመሩ። በመጨረሻ በአብይ መሩ ቡድን የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው አቶ ዮሐንስ ቧያለው መንግስታዊ በደል ተፈጸመበት።

መንግስታዊ ስርዓቱ የአማርና የኢትዮጵያን ህዝብ ለጭፍጨፋ እና ለውድመት ዳርጓል በማለት እና ተረኛውን ስርዓት በማውገዙ ምክንያት በደሉ እንደተፈጸመበት ለማረጋገጥ ችለናል።

ፋኖነት በሚለው መጸሃፍ ላይ ስለ ጥቁር ክላሽ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ አመራሩ አቶ ዮሐንስ እንዲታፈን ቢወስኑም ያለመከሰስ መብት እንዳለው ስለተገነዘቡ ለግዜው እንደተውት ሰምተናል።

በደል 1: ሞጋች እና ትክክል ያልሆ ስራን ፊት ለፊት ስለሚቃወም የአብይ መንግሰት አቶ ዮሃንስን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አባረረው።

በደል 2: በአዲስ መልክ በብቃት ቢያደራጅም የውጭ ጉዳይ ጥናት በዳይሬክተርነትን ስልጣን ነጥቆ ደመወዝ ፣ መኪና እና ጥቅማጥቅሙን አገደበት። ጥበቃዎቹን አንስተው በደህንነት ስጋት ውስጥ ጣሉት።

በደል 3: ወደ ውጭ ጉዞ ለማድረግ ኤርፖርት ቢገኝም አቶ ተመስገን የሚመራው የደህንነቱ ቢሮ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ በማስተላለፋቸው ከኤርፖርት ነሀሴ 25/2014 ዓ.ም አስመለሱት። ወደ ቤቱ ሲመለስ የመጨረሻውን በደል ፈጸሙበት።

በደል 4: የመኖሪያ ቤቱን አሽገው ልጆችን ሜዳ ላይ ጥለው አገኛቸው። ይህም የተፈጸመው በከፍተኛ አመራሩ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ነው። ቤቱ በግሉ ያገኝው የመንግሰት ቤቶች አስተዳደር ነው። ውል ይዞ ክራይ የሚከፍልበት ሲሆን፣ አመራር በመሆኑ የተሰጠው እንዳልሆነ አረጋግጠናል ።

የትግራይ የቀድሞ ጀነራሎች፣ እነ ጃዋር መሃመድ፣ የኦነግ መሪዎች እነ ዳውድ ኢብሳ፣ እነ ሌንጮ ለታ፣ እነ ዲማ ነገዎ ቤትና መኪና አጃቢ ተመድቦላቸው በሚንቀሳቀሱበት ሀገር የአማራን ታጋይ ቅስም ለመስበር የብልጽግና መንግሰት የፈጸመው ሴራ ነው።

አማራ የቁርጥ ቀን ታጋይ ልጆችህን ታደግ!!!
1.2K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:58:30 የቀድሞው የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ዮሐንስ ቧያለው ከሀገር እንዳይወጡ ተከለከሉ
1.1K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ