Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለዛሬ እሁድ ነሐሴ 29/2014 ዓ/ም የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሳ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለዛሬ እሁድ ነሐሴ 29/2014 ዓ/ም የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሳይካሔድ ቀረ።
ፓርቲው የጠራው ስብሰባ ያልተካሔደው ከ45ቱ ቋሚ እና 5 ተለዋጭ አባላቱ መካከል 15 ያሕል ብቻ በመገኘታቸው እና የስብሰባ ኮረም ባለመሟላቱ መሆኑ ታውቋል።

ይህም የሆነው በፓርቲው የጠቅላላ ጉባኤ እና ሪፎርም አጀንዳ ምክንያት በከፍተኛ አመራሮቹ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት እንደሆነ አንዳንድ አባላት ገልፀዋል ።
Blue24