Get Mystery Box with random crypto!

Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @horn_african_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.70K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-01-10 19:35:40 ጎበዝ እየተከታተላችሁ @Aratkilomedia
ቀጥታ ስርጭት ላይ ነን

"ለእኛ ከአዲስ አበባ ይልቅ ባህርዳር እና ደብረታቦር አከራካሪ ናቸው፤ በእነሱም ላይ የይገባናል ጥያቄ አለን"

በቴ ኡርጌሳ፤ የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር



295 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 19:25:02

461 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 18:34:45 ተጀምሯል

"ህወሓት የትግራይን ህዝብ የሚያየው እንደ ማገዶ ነው" | "በተፈጥሮው በሰላም የቋጨው ብዙ ነገር የለም" | "መንግስቱ ኃይለማርያም ከዶ/ር ዐቢይ በጣም ጨዋ ነው" | አስራት አብርሃም | ደራሲ እና የፖለቲካ ተንታኝ | @AratKiloMedia | @aratkilonews





ሰብስክራይብ ያድርጉ! የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
918 views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 16:58:05 የመሠናዶ ጥቆማ

ዛሬ አርብ አመሻሽ 12:30 ላይ ከደራሲ እና የፖለቲካ ጉዳዮች አዋቂው #አስራትአብርሃም ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ





@AratKiloMedia | @aratkilonews
806 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 16:28:55 "የስብሃት ነጋ እጣ የሚደርሳቸው የህወሓት ባለስልጣናት" | ሰሞነኛው የደብረጽዮን የቤተመንግሥት ቆይታ | @AratKiloMedia | @aratkilonews



750 views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 17:46:31

274 views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 17:24:16

440 views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 22:12:32

636 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 14:32:19

686 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 18:56:02
ኤርትራን በተመለከተ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~

በተመሳሳይ ግብፅ በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ መድባ ወደ ኢትዮጵያ መሣሪያ እያስገባች በጋምቤላ ለኦነግ ሸኔና ለሕወሓት ጭምር በአየርና መሬት ላይ ስታስታጥቅ፣ እነዚህ አካላት ምንም አይተነፍሱም ነበር፤ ይህ የሚያሳየው መንግሥትን የሚያዳክም ሲሆን ዝምታ፣ መንግሥትን የሚያግዝ ሲሆን ደግሞ ጩኸት ማብዛት የሚወዱ መኖራቸውን ነው››

‹‹በመሆኑም ኤርትራ እኛን አስቸገረን ካላልን ምን አሳሰባቸው? ኤርትራ ባስቸገረን ጊዜ እኛ ራሳችን በቃን እንላለን፡፡ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ካሳሰባችሁ ሱዳን ትውጣ ብላችሁ መግለጫ አውጡ፡፡ ከዚያ ኤርትራ ትውጣ ብትሉ እኛ መረዳት እችላለን››

‹‹በሌላ በኩል በእኛ አስታኮ የኤርትራ መንግሥትን መውጋት ለሚፈልግ ኃይል አንተባበርም፤ ቢያንስ ከተፈጠረው የሰላም ስምምነት አንፃር እኛ እንዳንፈርስ አግዘውናል፡፡ የጋራ ጠላት የነበረን ቢሆንም ትጥቁን የፈታ የሕወሓት ታጣቂ ግን ኢትዮጵያዊ ነው››

‹‹ስለዚህ አቅማችን ባለበት እስኪጠናከር ሕወሓት መጀመሪያ ትጥቁን መፍታት ይጀምርና እንደማንወጋ ስናረጋግጥ፣ ከጀርባችን ያለው አካል ማንም ይሁን ማን ይውጣልን ማለት እንችላለን›› ብለዋል፡፡

ሪፖርተር ጋዜጣ በሲሳይ ሳህሉ


ለአራት ኪሎ ሚዲያ ዜና እና ትንታኔዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ

የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!

ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=100088485937460&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም : https://t.me/Horn_African_News

ትዊተር : https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0_firYVZjR-U-k4JFC-S6w&s=09
416 views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ