Get Mystery Box with random crypto!

Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @horn_african_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.70K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-24 17:43:03

724 views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 20:31:35

757 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 17:28:53

715 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 17:53:37

797 views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 15:40:03

750 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 08:28:40 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል፦
    
1. ዶ/ር አለሙ ስሜ - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር
2. ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ - የማዕድን ሚኒስትር
3. ዶ/ር ግርማ አመንቴ - የግብርና ሚኒስትር

በተጨማሪም ከጥር 10፣ 2015 ጀምሮ የሚከተሉትን ሹመቶች ሰተዋል፦
1. አቶ ማሞ ምሕረቱ - የብሔራዊ ባንክ ገዢ
2. ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
        ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር
4. አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ - የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር
5. አቶ መለሰ አለሙ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት
       ግንባታ ማስተባበሪያ የዘርፍ አስተባባሪ
,cረነ
https://youtube.com/@AratKiloMedia
888 viewsedited  05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 23:17:43
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን መልካም በዓል ይመኛል

የ#aratkilomedia ቤተሰብ ይሁኑ!

https://youtube.com/@AratKiloMedia
861 views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 18:43:53 አዲሱ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ማናቸው ?

መዓዛ አሸናፊና ሰለሞን አረዳ ለምን ለቀቁ?
እነ መዓዛ አሸናፊ የለቀቁበት በጫና ነወይ የሚል ጥያቄ በምክር ቤቱ ተነስቷል



415 viewsedited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 15:00:32
አዲስ መረጃ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትን ሹመት ያጸደቀው፤ በሶስት ድምፅ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
ወይዘሮ አበባ እምቢአለ ደግሞ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።

https://youtube.com/@AratKiloMedia
494 viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 14:41:30
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚደንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊና ምክትላቸው አቶ ሰሎሞን አረዳ በፈቃዳቸው ከኃላፊነት ለመልቀቅ ለፖርላማ ያቀረቡት ደብዳቤ ዛሬ ጥር 9 2015 ዓም ከሰዓት በኋላ በምክር ቤቱ እየታየ መሆኑን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
Watch "Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ " on YouTube
https://youtube.com/@AratKiloMedia
489 viewsedited  11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ