Get Mystery Box with random crypto!

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ የፌደራል ጠቅ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚደንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊና ምክትላቸው አቶ ሰሎሞን አረዳ በፈቃዳቸው ከኃላፊነት ለመልቀቅ ለፖርላማ ያቀረቡት ደብዳቤ ዛሬ ጥር 9 2015 ዓም ከሰዓት በኋላ በምክር ቤቱ እየታየ መሆኑን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
Watch "Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ " on YouTube
https://youtube.com/@AratKiloMedia